Loading
Singer
አዝ፦ ኃይልን ፡ የሚያስታጥቀኝ ፡ መንገዴን ፡ የሚያቀና እግሮቼን ፡ እንደ ፡ ብሆር ፡ እግሮች ፡ የሚያበረታ በኮረብቶች ፡ ላይ ፡ ሊያቆመኝ ፡ የወደደዉ ለእጆቼ ፡ ሰልፍን ፡ ዘመቻን ፡ ያስተማረዉ (፪x) ብርቱ ፡ አድርጐ ፡ ያቆመኝ ፡ ብርቱ ፡ አድርጐ (፬x) ይሄ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ እርሱ ፡ ይሄ ፡ ነዉ ይሄ ፡ ነው ፡ አምላኬ ፡ እርሱ ፡ ይሄ ፡ ነዉ ይሄ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ እርሱ ፡ ይሄ ፡ ነዉ ብርቱ ፡ አድርጐ ፡ የሚያቆም ፡ ብርቱ ፡ አድርጐ (፬x) አስጨናቂዎቼ ፡ የለጠጡብኝ ፡ ቀስት ፡ ከቶ ፡ አልደረሰብኝ (፪x) ብርቱ ፡ ተዋጊ ፡ ነው ፡ አምላኬ ፡ እግዚአብሔር ፡ በዓይኑ ፡ ሰበረልኝ (፪x) ከመቅደሱ ፡ ጢስ ፡ ወጥቶ ፡ ጠላቴን ፡ በተነ የማይወድቅ ፡ የመሰለውን ፡ ብርቱውን ፡ ዘረረ (፪x) አዝ፦ ኃይልን ፡ የሚያስታጥቀኝ ፡ መንገዴን ፡ የሚያቀና እግሮቼን ፡ እንደ ፡ ብሆር ፡ እግሮች ፡ የሚያበረታ በኮረብቶች ፡ ላይ ፡ ሊያቆመኝ ፡ የወደደዉ ለእጆቼ ፡ ሰልፍን ፡ ዘመቻን ፡ ያስተማረዉ (፪x) ብርቱ ፡ አድርጐ ፡ ያቆመኝ ፡ ብርቱ ፡ አድርጐ (፬x) እጁ ፡ ተዘርግቷል ፡ ማንም ፡ አይመልስም (፫x) እርሱን ፡ የሚነካ ፡ ማን ፡ አለ ፡ የሚደፍረው (፫x) የየቀኖቹ ፡ ክፋት ፡ እኔን ፡ እንደሚያገኘኝ በክንፎቹ ፡ ጋርዶ ፡ በቀኙ ፡ ሰወረኝ (፪x) አዝ፦ ኃይልን ፡ የሚያስታጥቀኝ ፡ መንገዴን ፡ የሚያቀና እግሮቼን ፡ እንደ ፡ ብሆር ፡ እግሮች ፡ የሚያበረታ በኮረብቶች ፡ ላይ ፡ ሊያቆመኝ ፡ የወደደዉ ለእጆቼ ፡ ሰልፍን ፡ ዘመቻን ፡ ያስተማረዉ (፪x) ብርቱ ፡ አድርጐ ፡ ያቆመኝ ፡ ብርቱ ፡ አድርጐ (፬x) ተስፋ ፡ ያደረግሁት ፡ አምላኬ ፡ ብርቱ ፡ ነው ብርቱ ፡ አድርጐ ፡ አቆመኝ ፣ ብርቱ ፡ አድርጐ ፡ አቆመኝ ለእጆቼ ፡ ሰልፍን ፡ ለጠላቴም ፡ ዘመቻን ውጊያን ፡ አስተማረኝ ፣ ውጊያን ፡ አስተማረኝ በጠላቴ ፡ ፊት ፡ ለፊት ፡ በዘይቱ ፡ ቀባኝ ሙ ሉ ፡ ኃይልን ፡ አስታጥቆ ፡ በክብር ፡ አቆመኝ (፪x) አዝ፦ ኃይልን ፡ የሚያስታጥቀኝ ፡ መንገዴን ፡ የሚያቀና እግሮቼን ፡ እንደ ፡ ብሆር ፡ እግሮች ፡ የሚያበረታ በኮረብቶች ፡ ላይ ፡ ሊያቆመኝ ፡ የወደደዉ ለእጆቼ ፡ ሰልፍን ፡ ዘመቻን ፡ ያስተማረዉ (፪x) ብርቱ ፡ አድርጐ ፡ ያቆመኝ ፡ ብርቱ ፡ አድርጐ (፬x) ይሄ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ እርሱ ፡ ይሄ ፡ ነዉ ይሄ ፡ ነው ፡ አምላኬ ፡ እርሱ ፡ ይሄ ፡ ነዉ ይሄ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ እርሱ ፡ ይሄ ፡ ነዉ ብርቱ ፡ አድርጐ ፡ የሚያቆም ፡ ብርቱ ፡ አድርጐ (፬x)