Loading
Singer
አዝ፦ ዛሬም ፡ ጉልበታም ፡ ነው (፪x) ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x) ዛሬም ፡ ኃይለኛ ፡ ነው (፪x) ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x) ኃይል ፡ አለ ፡ ለመዘመር ኃይል ፡ አለ ፡ ዳግም ፡ ለመቆም ኃይል ፡ አለ ፡ ጥሶ ፡ ለመሄድ ኃይል ፡ አለ ፡ ከአምላኬ ፡ ዘንድ ኃይል ፡ አለ ፡ ዛሬም ፡ ኃይል ፡ አለ (፬x) አልዝልም ፡ ልሂድ ፡ ወደፊት አልቀርም ፡ ባለሁበት ወጣለሁ ፡ እዘረጋለሁ ያለኝን ፡ ሄጄ ፡ ወርሳለሁ (፪x) አዝ፦ ዛሬም ፡ ጉልበታም ፡ ነው (፪x) ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x) ዛሬም ፡ ኃይለኛ ፡ ነው (፪x) ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x) ኃይል ፡ አለ ፡ ለመዘመር ኃይል ፡ አለ ፡ ዳግም ፡ ለመቆም ኃይል ፡ አለ ፡ ጥሶ ፡ ለመሄድ ኃይል ፡ አለ ፡ ከአምላኬ ፡ ዘንድ ኃይል ፡ አለ ፡ ዛሬም ፡ ኃይል ፡ አለ (፬x) የጠራኝ ፡ የታመነ ፡ ነው አልፈራም ፡ ለእኔ ፡ ጋሻ ፡ ነው መንፈሱ ፡ በላዬ ፡ ወርዷል እንድቆም ፡ ጉልበት ፡ ሆኖኛል (፪x) አዝ፦ ዛሬም ፡ ጉልበታም ፡ ነው (፪x) ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x) ዛሬም ፡ ኃይለኛ ፡ ነው (፪x) ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x) ኃይል ፡ አለ ፡ ለመዘመር ኃይል ፡ አለ ፡ ዳግም ፡ ለመቆም ኃይል ፡ አለ ፡ ጥሶ ፡ ለመሄድ ኃይል ፡ አለ ፡ ከአምላኬ ፡ ዘንድ ኃይል ፡ አለ ፡ ዛሬም ፡ ኃይል ፡ አለ (፬x) ብርቱ ፡ ነኝ ፡ ዛሬም ፡ በጌታ ልዘምር ፡ ትጥቄን ፡ ሳልፈታ ኃይል ፡ አለ ፡ ዛሬ ፡ እንደገና ድሉ ፡ የእኔ ፡ የእኔ ፡ ነውና (፪x) አዝ፦ ዛሬም ፡ ጉልበታም ፡ ነው (፪x) ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x) ዛሬም ፡ ኃይለኛ ፡ ነው (፪x) ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x) ኃይል ፡ አለ ፡ ለመዘመር ኃይል ፡ አለ ፡ ዳግም ፡ ለመቆም ኃይል ፡ አለ ፡ ጥሶ ፡ ለመሄድ ኃይል ፡ አለ ፡ ከአምላኬ ፡ ዘንድ ኃይል ፡ አለ ፡ ዛሬም ፡ ኃይል ፡ አለ (፬x)