Loading
ከተከሸኑ እልፍ ቅላት ከተመረጠ የቅኔ ብዛት ሃገሩን ከሞላው ዜማ የኔ ህይወት ላንተ ይሰዋ/2 ቡዘምርልህ ይህ አንደበቴ መልክ በራቀው የለት እለት ህይወቴ መስዋዕቴ ላንተ እኮ ነው የሌለህበት ላንተ ምንህ ነው መስዋዕቴ ላንተ እኮ ነው ያልከበርክበት ሁሉ ድካም ነው ይዘምር የእልፍኝ ህይወቴ አምልኮዬ ይቅደም በቤቴ ልሁነው የዘመርኩትን በቃላት ያሰፈንኩትን ያምክህ የጓዳ ህይወቴ ይዘምር ይቅደም በቤቴ ልሁነው የዘመርኩትን በዜማ ያመለኩትን ላምልክህ በህይወቴ በህይወቴ ይገዛ መላው እኔነቴ ላምልክህ በህይወቴ ላምልክህ በህይወቴ በህይወቴ ይገዛ መላው ሰውነቴ ላምልክህ በህይወቴ ላንተ መሰዋት ይህ አይደል ወይ ያንተ ምስጋና ህይወት አይደል ያምልክህ መላው እኔነቴ ላምክህ በህይወቴ ያንተ መስዋዕት ንፁ አይደልም ወይ ያንተ ምስጋና ህይወት አይደል ወይ ያምልክህ መላው ሰውነቴ ላምልክህ በህይወቴ ይዘምህ ህይወቴ ላምልክህ በህይወቴ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.