Loading
Singer
ለሚያወራህ ውበት ለሚለብስህ ጌጥ ሮጦ ለተጠጋህ የማምለጫ አለት ህይወት ከሞት ወዲያ እርስቱ ላረገህ ለአፍታ እንኩዋን የሚትጎድል ለሰው ሙላቱ ነህ አንተን ነው እንጂ ጥብቅ አድርጎ መያዝ ያዘኝ እያሉ ማልዶ በጠዋት በአንተው እጅ ደምቆ መዋል ደጅ እየጠኑ አንተን ነው እንጂ ጥብቅ አድርጎ መያዝ ያዘኝ እያሉ ማልዶ በጠዋት በአንተው እጅ ነቅቶ መዋል ደጅ እየጠኑ ዓይኔን ጉዳዬ ላይ ማድረግ ፍለጋዬን እድሜ ልክ መፈለግ ናፍቆቴን ሳላርፍ መናፈቅ ጉጉቴን ሳልደክም መፈለግ እንዲሆንልኝ ይብዛልኝ ጸጋህ ጊዜው ደርሶ እስክደርስ አንተ ጋር ገባ ወጣ እግሬ ሳይልብኝ ፍለጋዬ ሳትጎድል ብዛልኝ በድነቴ ጠዋት በገባኸኝ ማግስት ጨዋታ ወሬዬ መወደዴን ማድነቅ ዘምሬህ አልጠግብ አውርቼህ አልረካ ይህቺ ትንሽ ልቤ ለፍቅርህ ሸፍታ አልደግ አንተ ላይ እራሴን አልቻል አጓጉል ነው ሁሉም ያላንተ መች ያምራል መጠበቂያ አጥሬ መሰንበቻዬ ነህ ልኑር እንደፈዘዝሁ ዓይኔ አንተን እያለ ጉዳዬ አንተው መናፈቄ መምጣትህ ጉጉቴ ዓይኔ እስከሚያይህ ሁሌ ሁሌ ሁሌ ሁሌ አንተን ብቻ እስከ እድሜዬ መቋጫ ሁሌ ሁሌ ሁሌ ኢየሱስን ብቻ እስከ እድሜዬ መቋጫ ሁሌ ሁሌ ሁሌ ሁሌ አንተን ብቻ እስከ እድሜዬ መቋጫ ሁሌ ሁሌ ሁሌ ሁሌ አንተን ብቻ እስከ እድሜዬ መቋጫ አይኔን ጉዳዬ ላይ ማድረግ ፍለጋዬን እድሜ ልክ መፈለግ ናፍቆቴን ሳላርፍ መናፈቅ ጉጉቴን ሳልደክም መፈለግ እንዲሆንልኝ ይብዛልኝ ጸጋህ ጊዜው ደርሶ እስክደርስ አንተ ጋ ገባ ወጣ እግሬ ሳይልብኝ ፍለጋዬ ሳትጎድል ብዛልኝ