Loading
Singer
ጌታዬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ሰው ፡ ያረገኝ ከወደቅኩበት ፡ ያነሳኝ (፪x) ያነሳኝ ፡ ያነሳኝ ፡ ያነሳኝ አዝ፦ ቆም ፡ ብዬ ፡ ሳስብ ፡ ሳሰላስለው (፫x) በሰው ፡ ፊት ፡ ያቆመኝ ፡ ጌታዬ ፡ እኮ ፡ ነው (፫x) ጌታዬ ፡ አንተ ፡ የእኔ ፡ እረኛ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ የእኔ ፡ እረኛ የእኔ ፡ እረኛ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ እረኛ (፪x) አንተ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ መድኃኒቴ ፡ ኢየሱስ ከክፉ ፡ ያዳንኸኝ ፡ የጋረድከኝ ፡ ኢየሱስ ለዛሬም ፡ አልፈራም ፡ አንተን ፡ ታምኛለሁ ለነገም ፡ አልፈራም ፡ እኔ ፡ አንተን ፡ ይዤአለው (፪x) አዝ፦ ቆም ፡ ብዬ ፡ ሳስብ ፡ ሳሰላስለው (፫x) በሰው ፡ ፊት ፡ ያቆመኝ ፡ ጌታዬ ፡ እኮ ፡ ነው (፫x) ጌታዬ ፡ አንተ ፡ የእኔ ፡ እረኛ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ የእኔ ፡ እረኛ የእኔ ፡ እረኛ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ እረኛ (፪x) አንተ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ መድኃኒቴ ፡ ኢየሱስ ከክፉ ፡ ያዳንኸኝ ፡ የጋረድከኝ ፡ ኢየሱስ የሚጠብቀኝን ፡ የሞት ፡ ፅዋ ፡ ደፍተህ እንዳይብረከረክ ፡ ጉልበቴን ፡ አፅንተህ ዓለት ፡ ላይ ፡ እንደ ፡ ቆመው ፡ እንዳማረው ፡ ቤትህ ሕይወቴ ፡ ተዋበ ፡ አንተ ፡ የገባህ ፡ ለት አዝ፦ ቆም ፡ ብዬ ፡ ሳስብ ፡ ሳሰላስለው (፫x) በሰው ፡ ፊት ፡ ያቆመኝ ፡ ጌታዬ ፡ እኮ ፡ ነው (፫x) ጌታዬ ፡ አንተ ፡ የእኔ ፡ እረኛ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ የእኔ ፡ እረኛ የእኔ ፡ እረኛ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ እረኛ (፪x) አንተ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ መድኃኒቴ ፡ ኢየሱስ ከክፉ ፡ ያዳንኸኝ ፡ የጋረድከኝ ፡ ኢየሱስ አጋር ፡ ሆነኸኛል ፡ ከፉ ፡ እንዳይነካኝ እንደ ፡ ዓይንህ ፡ ብሌን ፡ ተጠነከክልኝ የጸና ፡ ግንብ ፡ ነው ፡ ሥሙ ፡ ያስጠልላል አንተን ፡ የታመነ ፡ መች ፡ ክፉ ፡ ያገኘዋል ጌታዬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ሰው ፡ ያረገኝ ከወደቅኩበት ፡ ያነሳኝ (፪x) ያነሳኝ ፡ ያነሳኝ ፡ ያነሳኝ አዝ፦ ቆም ፡ ብዬ ፡ ሳስብ ፡ ሳሰላስለው (፫x) በሰው ፡ ፊት ፡ ያቆመኝ ፡ ጌታዬ ፡ እኮ ፡ ነው (፫x) ጌታዬ ፡ አንተ ፡ የእኔ ፡ እረኛ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ የእኔ ፡ እረኛ የእኔ ፡ እረኛ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ እረኛ (፪x)