Loading
Singer
ጌታን ፡ ሲጠብቅ ፡ ታምኖ ፡ የኖረ ብርሃንን ፡ ሳያይ ፡ ማነው ፡ የቀረ የነፍስ ፡ ጥማት ፡ ናፍቆትን ፡ ሁሉ ፀንተህ ፡ ብትቆይ ፡ መልስ ፡ ያገኛሉ አዝ፦ የጉስቁልና ፡ ዘመን ፡ ያልፍና ችግር ፡ ስቃይ ፡ ይታሰብና ጌታ ፡ ዳግመኛ ፡ ይጐበኝሃል አዲስ ፡ ሰው ፡ አርጐ ፡ ይለውጥሃል (፪x) ተረስቻለሁ ፡ ተጥያለሁኝ ለምንም ፡ ነገር ፡ የማልጠቅም ፡ ነኝ ለምን ፡ ትላለህ ፡ ጌታ ፡ ያስብሀል ፡ በእራሱ ፡ ጊዜ ፡ ከፍ ፡ ያደርግሃል አዝ፦ የጉስቁልና ፡ ዘመን ፡ ያልፍና ችግር ፡ ስቃይ ፡ ይታሰብና ጌታ ፡ ዳግመኛ ፡ ይጐበኝሃል አዲስ ፡ ሰው ፡ አርጐ ፡ ይለውጥሃል (፪x) የኤልያስ ፡ አምላክ ፡ ወዴት ፡ነህ፡ በለው በፍፁም ፡ ነፍስህ ፡ ተግተህ ፡ ፈልገው ከቶ ፡ የማይደክም ፡ የማይታክተው የአባትህ ፡ አምላክ ፡ ጌታ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው አዝ፦ የጉስቁልና ፡ ዘመን ፡ ያልፍና ችግር ፡ ስቃይ ፡ ይታሰብና ጌታ ፡ ዳግመኛ ፡ ይጐበኝሃል አዲስ ፡ ሰው ፡ አርጐ ፡ ይለውጥሃል (፪x)