Loading
Singer
አዝ፦ ጌታማ ፡ የበላይ ፡ ነህ ጌታማ ፡ የበላይ ጌታማ ፡ ሞትን ፡ ገድሎ ጌታማ ፡ ሆነ ፡ ላይ (፫x) /(፪x) ማነው ፡ ብርቱ ፡ ማነው ፡ ደፋር የእኔን ፡ ጌታ ፡ የሚወዳደር አምላኬማ ፡ የበላይ ፡ ነው ሃያል ፡ ብርቱ ፡ ጀግና ፡ እርሱ ፡ ነው (፪x) አዝ፦ ጌታማ ፡ የበላይ ፡ ነህ ጌታማ ፡ የበላይ ጌታማ ፡ ሞትን ፡ ገድሎ ጌታማ ፡ ሆነ ፡ ላይ (፫x) በዙፋኑ ፡ የከበረ ማንም ፡ ሳይኖር ፡ የነበረ ያላ ፡ ከልካይ ፡ በሰማይ ፡ ላይ ጌታ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ የበላይ (፪x) አዝ፦ ጌታማ ፡ የበላይ ፡ ነህ ጌታማ ፡ የበላይ ጌታማ ፡ ሞትን ፡ ገድሎ ጌታማ ፡ ሆነ ፡ ላይ (፫x) ብዙ ፡ አማልክት ፡ ቢደረደር ቢነዋወጥ ፡ ቢናድ ፡ ምድር እንደ ፡ ኢየሱስ ፡ እንደ ፡ እግዚአብሔር የለም ፡ ጀግና ፡ የለም ፡ በሃገር (፪x) አዝ፦ ጌታማ ፡ የበላይ ፡ ነህ ጌታማ ፡ የበላይ ጌታማ ፡ ሞትን ፡ ገድሎ ጌታማ ፡ ሆነ ፡ ላይ (፫x) ማነው ፡ ብርቱ ፡ ማነው ፡ ደፋር የእኔን ፡ ጌታ ፡ የሚወዳደር አምላኬማ ፡ የበላይ ፡ ነው ሃያል ፡ ብርቱ ፡ ጀግና ፡ እርሱ ፡ ነው (፪x) አዝ፦ ጌታማ ፡ የበላይ ፡ ነህ ጌታማ ፡ የበላይ ጌታማ ፡ ሞትን ፡ ገድሎ ጌታማ ፡ ሆነ ፡ ላይ (፫x)