Loading
Singer
አዝ፦ የተረሳሁ ፡ ነበርኩ ፡ የተጣልኩኝ በሰው ፡ ዘንድ ፡ ስፍራ ፡ ያልተሰጠኝ ከዓለም ፡ ነፍሴን ፡ አወጣት ጌታ ፡ በእርሱ ፡ ለእርሱ ፡ አደረጋት አዲስ ፡ ፍጥረት ፡ ሆንኩኝ ፡ በውዴ መሰረቴም ፡ ጠብቋል ፡ የሕይወቴ በእርሱ ፡ ዘንድ ፡ ዘለዓለም ፡ ኖራልሁ ዕድሜዬን ፡ ለእርሱ ፡ እገዛለሁ አዝ፦ የተረሳሁ ፡ ነበርኩ ፡ የተጣልኩኝ በሰው ፡ ዘንድ ፡ ስፍራ ፡ ያልተሰጠኝ ከዓለም ፡ ነፍሴን ፡ አወጣት ጌታ ፡ በእርሱ ፡ ለእርሱ ፡ አደረጋት እኔ ፡ አወቀዋለሁ ፡ ሲያድነኝ የድሃ ፡ አደግ ፡ አባት ፡ ሲሆነኝ በፍቅር ፡ እጆቹ ፡ ደግፎ ከእርሱ ፡ ጋር ፡ ዘለዓለም ፡ ሊያኖረኝ አዝ፦ የተረሳሁ ፡ ነበርኩ ፡ የተጣልኩኝ በሰው ፡ ዘንድ ፡ ስፍራ ፡ ያልተሰጠኝ ከዓለም ፡ ነፍሴን ፡ አወጣት ጌታ ፡ በእርሱ ፡ ለእርሱ ፡ አደረጋት የዘለዓለም ፡ ባለውለታዬ ከጠላቴ ፡ አዳነኝ ፡ ጌታዬ ዘምርለታለሁኝ ፡ በደስታ ኩራቴ ፡ እና ፡ ክብሬ ፡ ነው ፡ ጌታ አዝ፦ የተረሳሁ ፡ ነበርኩ ፡ የተጣልኩኝ በሰው ፡ ዘንድ ፡ ስፍራ ፡ ያልተሰጠኝ ከዓለም ፡ ነፍሴን ፡ አወጣት ጌታ ፡ በእርሱ ፡ ለእርሱ ፡ አደረጋት ሁሉ ፡ በእርሱ ፡ ከእርሱ ፡ ሆነልኝ ሕይወቴን ፡ በእጆቹ ፡ ያዘልኝ ሹመትን ፡ ሰጥቶኛል ፡ ኢየሱሴ ሳልቆጥብ ፡ ላምልከው ፡ ጌታዬ ጌታ ፡ ሰው ፡ አይጥልም (፬x)