Loading
Singer
አዝ፦ ጌታዬ ፡ ሆይ ፡ መንገዴን ፡ አደራ የምሄድበት ፡ ሃገር ፡ ሩቅ ፡ ነው ፡ አደራ ጌታዬ ፡ ሆይ ፡ ሕይወቴን ፡ አደራ የምሄድበት ፡ መንገዱ ፡ ሩቅ ፡ ነው ፡ አደራ ታውቃለህ ፡ ጌታ ፡ ጐስቋላነቴን የማልረባ ፡ ልጅ ፡ መሆኔን ከእኔ ፡ ጋር ፡ ሆነህ ፡ ካልረዳኽኝ ጌታዬ ፡ ሆይ ፡ እኔ ፡ ደካማ ፡ ነኝ አዝ፦ ጌታዬ ፡ ሆይ ፡ መንገዴን ፡ አደራ የምሄድበት ፡ ሃገር ፡ ሩቅ ፡ ነው ፡ አደራ ጌታዬ ፡ ሆይ ፡ ሕይወቴን ፡ አደራ የምሄድበት ፡ መንገዱ ፡ ሩቅ ፡ ነው ፡ አደራ የእምነቴ ፡ ድጋፍ ፡ ነህና ልመርኮዝህ ፡ ጌታዬ ፡ ና አልመካም ፡ በመቆሜ ካልሆንክ ፡ አንተ ፡ አጠገቤ አዝ፦ ጌታዬ ፡ ሆይ ፡ መንገዴን ፡ አደራ የምሄድበት ፡ ሃገር ፡ ሩቅ ፡ ነው ፡ አደራ ጌታዬ ፡ ሆይ ፡ ሕይወቴን ፡ አደራ የምሄድበት ፡ መንገዱ ፡ ሩቅ ፡ ነው ፡ አደራ ዓለማመኔን ፡ እርዳው ፡ ባክህ በኑሮዬ ፡ እንዳስከብርህ እምነቴ ፡ ከስራ ፡ ተለይቶ አንዳልጠፋ ፡ መንገዴ ፡ አንተን ፡ ስቶ አዝ፦ ጌታዬ ፡ ሆይ ፡ መንገዴን ፡ አደራ የምሄድበት ፡ ሃገር ፡ ሩቅ ፡ ነው ፡ አደራ ጌታዬ ፡ ሆይ ፡ ሕይወቴን ፡ አደራ የምሄድበት ፡ መንገዱ ፡ ሩቅ ፡ ነው ፡ አደራ ሲከፋኝ ፡ አጽናናኝ ፡ መድሃኒቴ ስደክም ፡ ደግፈኝ ፡ በሕይወቴ ማን ፡ አለኝ ፡ አለ ፡ አንተ ፡ አለኝታዬ እስከጽዮን ፡ ድረስ ፡ ጌታዬ አዝ፦ ጌታዬ ፡ ሆይ ፡ መንገዴን ፡ አደራ የምሄድበት ፡ ሃገር ፡ ሩቅ ፡ ነው ፡ አደራ ጌታዬ ፡ ሆይ ፡ ሕይወቴን ፡ አደራ የምሄድበት ፡ መንገዱ ፡ ሩቅ ፡ ነው ፡ አደራ