Loading
Singer
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ውዱ ፡ አባቴ ፡ የዘለዓለም ፡ ሞኖሪያዬ ሥሙን ፡ ስጠራዉ ፡ ደግሞም ፡ ሳወራዉ እንዴት ፡ ግሩም ፡ ነዉ ፡ እንዴት ፡ ድንቅ ፡ ነዉ እንዴት ፡ ግሩም ፡ ነዉ ፡ እንዴት ፡ ድንቅ ፡ ነዉ (፪x) ኧረ ፡ እንዴት ፡ ግሩም ፡ ድንቅ ፡ ነው እግዚአብሔር ፡ ለእኔ ፡ ያደረገው ሕይወቴን ፡ አብዝቶ ፡ ባርኳል ሰላሙ ፡ ሰላሜ ፡ ኋኖል (፪x) ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኧረ ፡ ይገርማል ይደንቃል ፡ ኧረ ፡ ይደንቃል ይገርማል ፡ ኧረ ፡ ይገርማል ይደንቃል ገረመኝ ፡ እኔስ ፡ ገረመኝ ፡ እኔስ ፡ ደነቀኝ ደነቀኝ ፡ እኔስ ፡ ገረመኝ አቅሜ ፡ ፍፁም ፡ ብቃቴ ኢየሱስ ፡ ቸሩ ፡ አባቴ አቀፈኝ ፡ የፍቅር ፡ እጁ አክብሮኝ ፡ ይኸው ፡ በደጁ (፪x) ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኧረ ፡ ይገርማል ፡ ይደንቃል ይገርማል ፡ ኧረ ፡ ይገርማል ይደንቃል ፡ ጌታ ፡ ይደንቃል ገረመኝ ፡ እኔስ ፡ ገረመኝ ደነቀኝ ፡ እኔስ ፡ ደነቀኝ ገረመኝ ፡ ደነቀኝ ፡ እኔስ ፡ ደነቀኝ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ውዱ ፡ አባቴ ፡ የዘለዓለም ፡ ሞኖሪያዬ ሥሙን ፡ ስጠራዉ ፡ ደግሞም ፡ ሳወራዉ እንዴት ፡ ግሩም ፡ ነዉ ፡ እንዴት ፡ ድንቅ ፡ ነዉ እንዴት ፡ ግሩም ፡ ነዉ ፡ እንዴት ፡ ድንቅ ፡ ነዉ (፪x) ተድላ ፡ ነው ፡ ለታመኑበት ሕይወትም ፡ ተስፋ ፡ ያለበት አይተናል ፡ ስትረዳን ቸሩ ፡ አባት ፡ እርሱ ፡ ይመስገን (፪x) ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኧረ ፡ ይገርማል ይደንቃል ፡ ኧረ ፡ ይደንቃል ይገርማል ፡ ኧረ ፡ ይገርማል ይደንቃል ገረመኝ ፡ እኔስ ፡ ገረመኝ ፡ እኔስ ፡ ደነቀኝ ደነቀኝ ፡ እኔስ ፡ ገረመኝ