Loading
Singer
ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ መቃብሬን ፡ ከፍቶ ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ በሕይወት ፡ ኑር ፡ ያለኝ ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ማነው ፡ የሚቃወም ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ማነው ፡ የሚከሰኝ ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ሸክሜን ፡ ከላዬ ፡ ላይ ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ቀንበሬን ፡ የሰበረው ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ክፉውን ፡ አልፈራ ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ቀና ፡ ብዬ ፡ እሄዳለሁ አዝ:- ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ኦሆሆ ፡ ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ሃ (፪x) ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ይህንን ፡ ያደገው ፡ ኦሆ (፪x) በሥጋ ፡ ለባሽ ፡ ፊት ፡ ስፍራ ፡ የሌለው ፡ ሰው ሁሉም ፡ ከደጃፉ ፡ አውጥቶ ፡ የጣለው ይሄ ፡ ደካማ ፡ ሰው ፡ በአምላክ ፡ ተጐበኘ በጻድቃን ፡ ጉባዔ ፡ ሲዘምር ፡ ተገኝ አትሉም ፡ ወይ ፡ ታዲያ ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) ምስኪኑን ፡ ከአምድ ፡ ላይ ፡ አንስቶ ፡ አከበረው (፪x) ያልቀመሰ ፡ ማነው ፡ ምህረት ፡ ቸርነቱን (፪x) እስቲ ፡ በምሥጋና ፡ እንሙላው ፡ መቅደሱን (፪x) አዝ:- ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ኦሆሆ ፡ ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ሃ (፪x) ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ይህንን ፡ ያደገው ፡ ኦሆ (፪x) የሜበሉን ፡ ብርታት ፡ ወጀቡን ፡ አይቼ (፪x) ወየሁ ፡ ጠፋሁ ፡ በቃ ፡ እያልኩኝ ፡ ፈርቼ (፪x) ሞት ፡ እያጣጣረኝ ፡ አምላኬን ፡ ጠራሁኝ ፡ ኢየሱሴን ፡ ጠራሁኝ ወጥመድ ፡ ተሰበረ ፡ ከሞት ፡ አመለጥኩኝ (፪x) ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ መቃብሬን ፡ ከፍቶ ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ በሕይወት ፡ ኑር ፡ ያለኝ ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ማነው ፡ የሚቃወም ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ማነው ፡ የሚከሰኝ ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ሸክሜን ፡ ከላዬ ፡ ላይ ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ቀንበሬን ፡ የሰበረው ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ክፉውን ፡ አልፈራ ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ቀና ፡ ብዬ ፡ እሄዳለሁ አዝ:- ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ኦሆሆ ፡ ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ሃ (፪x) ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ይህንን ፡ ያደገው ፡ ኦሆ (፪x) ሥሙን ፡ ተጣርቼ ፡ ከቶ ፡ አፍሬ ፡ አላውቅም (፪x) ጠላት ፡ ቢፎክርም ፡ ልቤ ፡ አይደነግጥም (፪x) አምላኬን ፡ ታምኜ ፡ ቅጥሩን ፡ እዘላለሁ (፪x) ስሙን ፡ እያወደስኩ ፡ ገና ፡ እኖራለሁ (፪x) አዝ:- ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ኦሆሆ ፡ ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ሃ (፪x) ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ይህንን ፡ ያደገው ፡ ኦሆ (፪x) ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ኦሆሆ ፡ ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ሃ (፪x) ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ይህንን ፡ ያደገው ፡ ኦሆ (፮x)