Loading
Singer
የውሃውን ፡ ማዕበል ፡ ወጀቡን ፡ ሚገስጸው በአንዲት ፡ ቃል ፡ ብቻ ፡ ግዑዙን ፡ የሚያዘው በድንቅ ፡ ተዓምራቱን ፡ ልጆቹን ፡ የሚስደንቅ በተለቀባቸው ፡ ላይ ፡ ሆኖ ፡ የሚታይ ፡ ትልቅ (ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው) ጌታ (ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው) የእኔ ፡ ጌታ (ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው) ጌታ ፡ ሁሉንም ፡ የረታ (፪x) አውራቂስ ፡ ተነስቶ ፡ መርከቢቱን ፡ ቢመታ እንድናለን ፡ የሚል ፡ አንድ ፡ ተስፋ ፡ ቢታጣ ጭንቀቱ ፡ ሲበዛ ፡ በንፋሱ ፡ ብርታት የማዕበሉ ፡ ጌታ ፡ እርሱ ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ አለኝታ ስለዚህ ፡ ልቤ ፡ በማዕበሉ ፡ ስላልተሸበረ በሳንቃ ፡ በስብርባሪ ፡ ተሻገረ ፡ አምላክ ፡ የሚያውቁት ይበረታልና ፡ አልያዝም ፡ እደርሳለሁ ወደአየልኝ ፡ ገና (ገና) እሄዳለሁ (ገና) ፡ አየዋለሁ (ገና) እደርሳለሁ (ገና) ፡ እይዘዋለሁ (ገና) ገና ፡ ገና (ገና) ፡ ገና ፡ ገና (ገና) ክብሩ ፡ ገና (ገና) ፡ መቼ ፡ አየና (ገና) ገና ፡ ገና (ገና) ፡ ገና ፡ ገና (ገና) ክብሩ ፡ ገና (ገና) ፡ መቼ ፡ አየና እርሱ ፡ ብቻውን ፡ ተዓምራት ፡ አድርጊ ፡ ነው በውኃ ላይ ፡ ተራምዶ ፡ የሚያራምድ ፡ ነው (፪x) እርሱ ፡ ብቻውን ፡ ተዓምራት ፡ አድርጊ ፡ ነው በውኃ ላይ ፡ ተራምዶ ፡ የሚያራምድ ፡ ነው (፬x) የውሃውን ፡ ማዕበል ፡ ወጀቡን ፡ ሚገስጸው በአንዲት ፡ ቃል ፡ ብቻ ፡ ግዑዙን ፡ የሚያዘው በድንቅ ፡ ተዐምራቱን ፡ ልጆቹን ፡ የሚስደንቅ በተለቀባቸው ፡ ላይ ፡ ሆኖ ፡ የሚታይ ፡ ትልቅ (ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው) ጌታ (ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው) የእኔ ፡ ጌታ (ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው) ጌታ ፡ ሁሉንም ፡ የረታ (፪x) የማዕበሉን ፡ ብርታት ፡ ፀጥ ፡ ያደረገው የንፋሱን ፡ ጉልበት ፡ በቃሉ ፡ ያዘዘው ተራምዶ ፡ የሚያራምድ ፡ በአቃተኝ ፡ ነገር ፡ ላይ እኔ ፡ የማመልከው ፡ እርሱ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ ስለዚህ ፡ ልቤ ፡ በማዕበሉ ፡ ስላልተሸበረ በሳንቃ ፡ በስብርባሪ ፡ ተሻገረ ፡ አምላክ ፡ የሚያውቁት ይበረታልና ፡ አልያዝም ፡ እደርሳለሁ ወደአየልኝ ፡ ገና (ገና) እሄዳለሁ (ገና) ፡ አየዋለሁ (ገና) እደርሳለሁ (ገና) ፡ እይዘዋለሁ (ገና) ገና ፡ ገና (ገና) ፡ ገና ፡ ገና (ገና) ክብሩ ፡ ገና (ገና) ፡ መቼ ፡ አየና (ገና) ገና ፡ ገና (ገና) ፡ ገና ፡ ገና (ገና) ክብሩ ፡ ገና (ገና) ፡ መቼ ፡ አየና እርሱ ፡ ብቻውን ፡ ተዓምራት ፡ አድርጊ ፡ ነው በውኃ ላይ ፡ ተራምዶ ፡ የሚያራምድ ፡ ነው (፪x) እርሱ ፡ ብቻውን ፡ ተዓምራት ፡ አድርጊ ፡ ነው በውኃ ላይ ፡ ተራምዶ ፡ የሚያራምድ ፡ ነው (፬x)