Loading
Singer
ይሄን ፡ ብይዝ ፡ ያረካኛል እሱን ፡ ይዞ ፡ ሌላ ፡ ይመኛል አዲስ ፡ የለም ፡ ሁሉም ፡ ከንቱ ሰው ፡ አፈር ፡ ነው ፡ እንኳን ፡ ሃብቱ ለእኔ ፡ ገረመኝ ፡ መዳኔ ፡ ለእኔ ፡ ደነቀኝ ፡ መዳኔ እኮ ፡ ለእኔ ፡ ገረመኝ ፡ መዳኔ ፡ ለእኔ ፡ ደነቀኝ ፡ መዳኔ እኔ ፡ ለእኔ ፡ አልሆንኩም ፡ ያዝልኝ ፡ ሕይወቴን ሞተህ ፡ ያዳንክልኝ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ አባቴ አደራ ፡ ሕይወቴን ሕይወቴን ፡ ከስንቱ ፡ ከለልከው መንገዴን ፡ ከስንቱ ፡ ጠበከው አባት ፡ እየሆንከው ፡ ወዳጅ ፡ እየሆንከው ፡ ከስንቱ ፡ ጠበከው አባት ፡ እየሆንከው ፡ ወዳጅ ፡ እየሆንከው ፡ ከስንቱ ፡ ከለልከው (ኦሮምኛ) (፫x) በማላውቀው ፡ አገር ፡ ጓደኛ ባይተዋር ፡ እንዳልሆን ፡ ብቸኛ ሰበሰብከኝ ፡ አባዬ ፡ ባለዉለታዬ (፪x) ሕይወቴን ፡ ከስንቱ ፡ ከለልከው መንገዴን ፡ ከስንቱ ፡ ጠበከው አባት ፡ እየሆንከው ፡ ወዳጅ ፡ እየሆንከው ፡ ከስንቱ ፡ ጠበከው አባት ፡ እየሆንከው ፡ ወዳጅ ፡ እየሆንከው ፡ ከስንቱ ፡ ከለልከው እድሜ ፡ ልኩን ፡ ለፍቶ ፡ ለፍቶ ሃብት ፡ ንብረት ፡ ቤቱን ፡ ሞልቶ ጊዜ ፡ ሳይሰጥ ፡ ለአዳኙ ሞት ፡ ወሰደው ፡ አይ ፡ ሰው ፡ ሞኙ ለእኔ ፡ ገረመኝ ፡ መዳኔ ፡ ለእኔ ፡ ደነቀኝ ፡ መዳኔ እኮ ፡ ለእኔ ፡ ገረመኝ ፡ መዳኔ ፡ ለእኔ ፡ ደነቀኝ ፡ መዳኔ ሕይወቴን ፡ ከስንቱ ፡ ከለልከው መንገዴን ፡ ከስንቱ ፡ ጠበከው አባት ፡ እየሆንከው ፡ ወዳጅ ፡ እየሆንከው ፡ ከስንቱ ፡ ጠበከው አባት ፡ እየሆንከው ፡ ወዳጅ ፡ እየሆንከው ፡ ከስንቱ ፡ ከለልከው (ኦሮምኛ) (፫x) በማላውቀው ፡ አገር ፡ ጓደኛ ባይተዋር ፡ እንዳልሆን ፡ ብቸኛ ሰበሰብከኝ ፡ አባዬ ፡ ባለዉለታዬ (፪x) ሕይወቴን ፡ ከስንቱ ፡ ከለልከው መንገዴን ፡ ከስንቱ ፡ ጠበከው አባት ፡ እየሆንከው ፡ ወዳጅ ፡ እየሆንከው ፡ ከስንቱ ፡ ጠበከው አባት ፡ እየሆንከው ፡ ወዳጅ ፡ እየሆንከው ፡ ከስንቱ ፡ ከለልከው ለእኔ ፡ ገረመኝ ፡ መዳኔ ፡ ለእኔ ፡ ደነቀኝ ፡ መዳኔ እኮ ፡ ለእኔ ፡ ገረመኝ ፡ መዳኔ ፡ ለእኔ ፡ ደነቀኝ ፡ መዳኔ