Loading
Singer
ግራ ፡ አልጋባም ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ በሰው ፡ አይምሮ ፡ መች ፡ ትለካለህ (፬x) አላማህ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ ግልጽ ፡ ነው በጐ ፡ ነው ፡ ሃሳብህ ፡ አንተ ፡ የምታውቀው አንተ ፡ የምታውቀው (፪x) መንገዴን ፡ አልስትም ፡ ወደ ፡ ኋላ አልፈቅድም ፡ ጉልበቴም ፡ አንዲላላ ግሩም ፡ ነው ፡ ድንቅ ፡ ነው ፡ ቆንጆ ፡ ነው አምላክ ፡ በእኔ ፡ ይሆናል ፡ ያለው (፪x) ግራ ፡ አልጋባም ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ በሰው ፡ አይምሮ ፡ መች ፡ ትለካለህ (፬x) ተስፋና ፡ ፍጻሜ ፡ መጨረሻ ፡ አለው ተጀምሮ ፡ አይቀርም ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለው እግዚአብሔር ፡ ያለው (፪x) መንገዴን ፡ አልስትም ፡ ወደ ፡ ኋላ አልፈቅድም ፡ ጉልበቴም ፡ አንዲላላ ግሩም ፡ ነው ፡ ድንቅ ፡ ነው ፡ ቆንጆ ፡ ነው አምላክ ፡ በእኔ ፡ ይሆናል ፡ ያለው (፪x) ግራ ፡ አልጋባም ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ በሰው ፡ አይምሮ ፡ መች ፡ ትለካለህ (፬x) መንገዴን ፡ አልስትም ፡ ወደ ፡ ኋላ አልፈቅድም ፡ ጉልበቴም ፡ አንዲላላ ግሩም ፡ ነው ፡ ድንቅ ፡ ነው ፡ ቆንጆ ፡ ነው አምላክ ፡ በእኔ ፡ ይሆናል ፡ ያለው (፪x)