Loading
Singer
Updated 8/31/2026
ከሥም ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ በላይ ፡ የሆነውን እስከ ፡ ሞትም ፡ ድረስ ፡ የታዘዘው የእግዚአብሔር ፡ በግ ፡ እርሱ ፡ ገናና ፡ ነው አዝ፦ ሥሙ ፡ ገናና ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ ሥሙ ፡ ገናና ፡ ነው ሥሙ ፡ ገናና ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ያለው ሥሙ ፡ እጅግ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ ሥሙ ፡ እጅግ ፡ ታላቅ ፡ ነው ሥሙ ፡ እጅግ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ አማኑኤል ፡ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ያለው ማኅተሙን ፡ የፈታ ፡ ጠላትን ፡ የረታ በክብር ፡ ያረገው ፡ ኢየሱስን ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ እርሱ ፡ ገናና ፡ ነው አዝ፦ ሥሙ ፡ ገናና ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ ሥሙ ፡ ገናና ፡ ነው ሥሙ ፡ ገናና ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ያለው ሥሙ ፡ እጅግ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ ሥሙ ፡ እጅግ ፡ ታላቅ ፡ ነው ሥሙ ፡ እጅግ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ አማኑኤል ፡ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ያለው የፍጥረትም ፡ በኩር ፡ እርሱ ፡ መጀመሪያ የቀራንዮ ፡ አርበኛው ፡ የሆነውን ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ እርሱ ፡ ገናና ፡ ነው አዝ፦ ሥሙ ፡ ገናና ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ ሥሙ ፡ ገናና ፡ ነው ሥሙ ፡ ገናና ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ያለው ሥሙ ፡ እጅግ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ ሥሙ ፡ እጅግ ፡ ታላቅ ፡ ነው ሥሙ ፡ እጅግ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ አማኑኤል ፡ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ያለው የቤተክርስቲያን ፡ ራስ ፡ የጻድቃን ፡ አለኝታ አልተገኘም ፡ እርሱን ፡ የሚመስለው የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ እርሱ ፡ ገናና ፡ ነው አዝ፦ ሥሙ ፡ ገናና ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ ሥሙ ፡ ገናና ፡ ነው ሥሙ ፡ ገናና ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ያለው ሥሙ ፡ እጅግ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ ሥሙ ፡ እጅግ ፡ ታላቅ ፡ ነው ሥሙ ፡ እጅግ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ አማኑኤል ፡ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ያለው