Loading
Singer
አዝ፦ ገናና ፡ ገናና ፡ ነው (፬x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ የልቤ ፡ አምላክ ፡ ልቤ ፡ የሾመው በአማልክቶች ፡ ሁሉ ፡ መሃል ፡ ለየት ፡ ያለ ፡ ነው የእኔ ፡ ጌታ ፡ የልቤ ፡ አምላክ ፡ ልቤ ፡ የሾመው በአማልክቶች ፡ ሁሉ ፡ መሃል ፡ ለየት ፡ ያለ ፡ ነው ኧረ ፡ እንዴት ፡ እንዴት ፡ ላምልከው እንዴት ፡ እንዴት ፡ ላምልከው (፫x) ከዚህ ፡ በላይ ፡ ይገባዋል ፡ ክብሬን ፡ ብጥል ፡ ያንስበታል ሞቴን ፡ ለወሰደ ፡ ጌታ ፡ አምልኮ ፡ አለኝ ፡ በዕልልታ (፪x) አምልኮ ፡ አለኝ ፡ በዕልልታ (፬x) እስቲ ፡ የማን ፡ ጀግና ፡ ባሕሩን ፡ ከፈለ እስቲ ፡ የማን ፡ ጀግና ፡ ፈረሰኛ ፡ ጣለ እስቲ ፡ የማን ፡ ጀግና ፡ ነው ፡ ግብጽን ፡ ተበቀለ ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ በክብር ፡ ከፍ ፡ ያለ ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ጀግና ፡ ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ጀግና ፡ ዙፋኑ ፡ የጸና ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ጀግና ፡ ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ጀግና ፡ ዙፋኑ ፡ የጸና ዙፋኑ ፡ የጸና (፬x) አዝ፦ ገናና ፡ ገናና ፡ ነው (፬x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ የልቤ ፡ አምላክ ፡ ልቤ ፡ የሾመው በአማልክቶች ፡ ሁሉ ፡ መሃል ፡ ለየት ፡ ያለ ፡ ነው የእኔ ፡ ጌታ ፡ የልቤ ፡ አምላክ ፡ ልቤ ፡ የሾመው በአማልክቶች ፡ ሁሉ ፡ መሃል ፡ ለየት ፡ ያለ ፡ ነው እስቲ ፡ የማን ፡ ጀግና ፡ ሞትን ፡ አሸነፈ እስቲ ፡ የማን ፡ ጀግና ፡ ጨለማ ፡ ገፈፈ እስቲ ፡ የማን ፡ ጀግና ፡ ሲዖልን ፡ ድል ፡ ነሳ ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ የይሁዳ ፡ አንበሳ ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ጀግና ፡ ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ጀግና ፡ ዙፋኑ ፡ የጸና ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ጀግና ፡ ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ጀግና ፡ ዙፋኑ ፡ የጸና ዙፋኑ ፡ የጸና (፬x) አዝ፦ ገናና ፡ ገናና ፡ ነው (፬x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ የልቤ ፡ አምላክ ፡ ልቤ ፡ የሾመው በአማልክቶች ፡ ሁሉ ፡ መሃል ፡ ለየት ፡ ያለ ፡ ነው የእኔ ፡ ጌታ ፡ የልቤ ፡ አምላክ ፡ ልቤ ፡ የሾመው በአማልክቶች ፡ ሁሉ ፡ መሃል ፡ ለየት ፡ ያለ ፡ ነው ከሁሉ ፡ በላይ (፫x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ የበላይ (፪x) ከሁሉ ፡ በላይ (፫x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ (፬x) ኧረ ፡ እንዴት ፡ እንዴት ፡ ላምልከው እንዴት ፡ እንዴት ፡ ላምልከው (፫x) ከዚህ ፡ በላይ ፡ ይገባዋል ፡ ክብሬን ፡ ብጥል ፡ ያንስበታል ሞቴን ፡ ለወሰደ ፡ ጌታ ፡ አምልኮ ፡ አለኝ ፡ በዕልልታ (፪x) አምልኮ ፡ አለኝ ፡ በዕልልታ (፬x)