Loading
Singer
አዝ፦ ቅጥሬ ፡ መዳን ፡ ሆኖአል ፡ ጌታ በሬ ፡ ምስጋና ነገሥታት ፡ የክብርህን ፡ ጸዳል ፡ ያያሉ አሕዛብ ፡ ለግርማህ ፡ ይሰግዳሉ ብርሀን ፡ በርቶአልና ፡ በድቅድቁ (፫x) ይገርማል ፡ የአንተ ፡ ጥበብ ሰማይን ፡ ዘርግተሃል በቃልህ ፡ ሁሉ ፡ ፀንቶአል በቃልህ ፡ ሁሉ ፡ ፀንቶአል (፪x) ብርቱ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ገናና ፡ ነህ ፡ ገናና (፪x) ከፍ ፡ ያልከው ፡ ለዘላለም ፡ ገናና ፡ ነህ ፡ ገናና (፪x) አትሻር ፡ አትለወጥ ፡ ገናና ፡ ነህ ፡ ገናና (፪x) ከጥንትም ፡ ህያው ፡ ነበርክ ፡ ገናና ፡ ነህ ፡ ገናና (፪x) አዝ፦ ቅጥሬ ፡ መዳን ፡ ሆኖአል ፡ ጌታ በሬ ፡ ምስጋና ነገሥታት ፡ የክብርህን ፡ ጸዳል ፡ ያያሉ አሕዛብ ፡ ለግርማህ ፡ ይሰግዳሉ ብርሀን ፡ በርቶአልና ፡ በድቅድቁ (፫x) ከአፍህ ፡ የወጣው ፡ ቃል ፡ ገናና ፡ ነህ ፡ ገናና (፪x) ያሻህን ፡ ይፈጽማል ፡ ገናና ፡ ነህ ፡ ገናና (፪x) በከንቱ ፡ አይመለስ ፡ ገናና ፡ ነህ ፡ ገናና (፪x) አይተናል ፡ ሲያረሰርስ ፡ ገናና ፡ ነህ ፡ ገናና (፪x) አዝ፦ ቅጥሬ ፡ መዳን ፡ ሆኖአል ፡ ጌታ በሬ ፡ ምስጋና ነገሥታት ፡ የክብርህን ፡ ጸዳል ፡ ያያሉ አሕዛብ ፡ ለግርማህ ፡ ይሰግዳሉ ብርሀን ፡ በርቶአልና ፡ በድቅድቁ (፫x) አሀዱ ፡ መጀመሪያ ፡ ገናና ፡ ነህ ፡ ገናና (፪x) ተፈጥሮአል ፡ ባንተ ፡ ብቻ ፡ ገናና ፡ ነህ ፡ ገናና (፪x) አይኖርም ፡ ካንተ ፡ ሌላ ፡ ገናና ፡ ነህ ፡ ገናና (፪x) ኦሜጋ ፡ መደምደሚያ ፡ ገናና ፡ ነህ ፡ ገናና (፪x) በኃይሉ ፡ ብርታት ፡ የገነነ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ያለ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ያለ (፬x)