Loading
Singer
ሁኔታ መጣና ጠየቀኝ ዛሬም ታመልኪያለሽ ወይ አለኝ ነገሩ መጣና ጠየቀኝ ዛሬም ታመልኪያለሽ ወይ አለኝ ከፍታው መጣና ጠየቀኝ ዛሬም ታመልኪያለሽ ወይ አለኝ አዎ አመልካለው ከፍ አደርገዋለሁ አዎ አመልካለው እባርከዋለሁ አዎ አመልካለው ከፍ አደርገዋለሁ ከፍ አደርገዋለሁ ገና ሳይከፈል ባህሩ ሳይሳካ ነገሩ (2) እስቲ ላንሳ ከበሮውን ላመስግነው እግዚአብሔርን (2) ተመስገን ተመስገንልኝ ተመስገንልኝ(4) በባዶ እንዳመሰግንህ አምላኬ /አንተ እኮ/ እድል ሰጥተኸኛል ላሳይህ እንዴት እንደማምንህ በባዶ እያመሰገንኩኝ ተመስገን ተመስገንልኝ ተመስገንልኝ እኔ ዝም ብዬ አልፈዝም ነገር ነገሩን አላይም ገነጣጥዬ እወጣለሁ አምላኬን በጬኸት አመልከዋለሁ ተመስገን ተመስገንልኝ ተመስገንልኝ ዝም አልልም አመሰግናለሁ ለጌታዬ ክብርን እሰጣለሁ የጠላቴን ንዝነዛ እምቢ ብዬ ላመስግነው ላክብረው ጌታዬ አመሰግናለሁ ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ ክፉ ሁሉ ለጥሩ እንዲለወጥ ይህንንም ጨምሬ አውቃለሁ ስለዚህም አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ