Loading
Singer
የኪዳን ፡ ልጅ ፡ ኪዳን ፡ ያለው የተስፋ ፡ ዘር ፡ ተስፋ ፡ ያለው (፪x) አይጠፋም ፡ ይለመልማል ገና ፡ ምድርን ፡ ይወርሳል (፪x) የአብርሃም ፡ ዘር ፡ ብዛ ፡ ያለው ውረስ ፡ ያለው ፡ ቃል ፡ የሰጥው ጋሻ ፡ ሆኖት ፡ ከለላው በባዕድ ፡ ምድር ፡ ላይ ፡ መራው አዝ፦ ግን ፡ እርሱ አይጠፋም ፡ ይለመልማል ገና ፡ ምድርን ፡ ይወርሳል (፪x) ከሰማያት ፡ የወረደው የሰው ፡ ልጅን ፡ ከፍርድ ፡ ያዳነው ጠላቶቹ ፡ እንኳን ፡ ቢዋሹ የመረጣቸው ፡ ቢሸሹ አዝ፦ ግን ፡ እርሱ አይጠፋም ፡ ይለመልማል ገና ፡ ምድርን ፡ ይወርሳል (፪x) በህልሞቹ ፡ የተገፋው በጉድጓድ ፡ ውስጥ ፡ የተጣለው አውሬ ፡ በላው ፡ ሞቷል ፡ በቃ ባለራዕዩ ፡ ምን ፡ ሊያመጣ አዝ፦ ግን ፡ እርሱ አይጠፋም ፡ ይለመልማል ገና ፡ ምድርን ፡ ይወርሳል (፪x) የኪዳን ፡ ልጅ ፡ ኪዳን ፡ ያለው የተስፋ ፡ ዘር ፡ ተስፋ ፡ ያለው (፪x) አዝ፦ አይጠፋም ፡ ይለመልማል ገና ፡ ምድርን ፡ ይወርሳል (፬x)