Loading
Singer
ግልሙትናዋ ፡ እጅግ ፡ ስለበዛ ሥራዋ ፡ አይቆምም ፡ ጻዲቅ ፡ ካልተነሳ የነብያትና ፡ የቅዱሳን ፡ ጠላት ጻድቅ ፡ ታጥቀህ ፡ ውጣ ፡ እርሱዋን ፡ ተበቀላት ኤልዛቤል ፡ ትዋረዳለች ኤልዛቤል ፡ ውሾች ፡ ይበሏታል ኤልዛቤል ፡ ትዋረዳለች ኤልዛቤል ፡ ሥራዋ ፡ ይፈርሳል [1] ጻዲቁ ፡ ሄደ ፡ ገሠገሰ (፬x) በዚህ ፡ ዘመን ፡ ሕዝቡን ፡ ያራደ ፡ ያንቀጠቀጠ እሱ ፡ ማን ፡ ነው (፫x) የእግዚአብሔር ፡ የእቃ ፡ ጦር ፡ ለብሶ ጻድቅ ፡ ይጋጠመው (፫x) ጻዲቁ ፡ ሄደ ፡ ገሠገሰ (፬x) ጉልበት ፡ ሆኖለታል ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላኩ በእምነት ፡ እሮጠ ፡ እየያ ፡ ፊት ፡ ፊቱ አልተመለሰም ፡ ከቶ ፡ ወደ ፡ ኋላ ተስፋው ፡ አምላኩ ፡ ነው ፡ አያይም ፡ ሌላ (፪x) በልዑል ፡ አምላክ ፡ ሥም ፡ ተማምኖ በትከሻው ፡ መሃል ፡ አድሮ ቅድስና ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ብሎ ይኖራል ፡ ጌታውን ፡ አክብሮ ጻዲቁ ፡ ሄደ ፡ ገሠገሰ (፬x) የእግዚአብሔር ፡ ዓይኖች ፡ ያረፉበትን ፡ ሰው ባዶ ፡ የምታደርግ ፡ የምታስቀር ፡ ላጭታው አልያዝም ፡ የሚል ፡ ደግሞ ፡ የጨከነ እርሷን ፡ የሚያዋርድ ፡ ጻድቅ ፡ ወዴት ፡ አለ ደሊላ ፡ ትዋረዳለች ደሊላ ፡ ጌታ ፡ ይበቀላታል ደሊላ ፡ ትዋረዳለች ደሊላ ፡ ሥራዋ ፡ ይፈርሳል ደሙ ፡ በግንባሩ ፡ ሆኖ ፡ በመቃኑ እንዳይነካ ፡ እምላክ ፡ ከእርሱ ፡ ጋራ ፡ ነው ፡ ለካ (፪x) ጻዲቁ ፡ ሄደ ፡ ገሠገሰ (፬x)