Loading
Singer
አይዞሽ ፡ በርቺ ፡ ግድ ፡ የለም (፪x) ሁሉም ፡ ያልፋል ፡ እንደማያልፍ ፡ የለም ጨለማው ፡ ሲያልፍ ፡ ሌሊቱ ፡ ሲነጋ ሁሉም ፡ አለው ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ዋጋ አይዞህ ፡ በርታ ፡ ግድ ፡ የለም (፪x) ሁሉም ፡ ያልፋል ፡ እንደማያልፍ ፡ የለም ጨለማው ፡ ሲያልፍ ፡ ሌሊቱ ፡ ሲነጋ ሁሉም ፡ አለው ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ዋጋ ሁሉም ፡ አለው ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ዋጋ (፬x) አይዞሽ ፡ በርቺ ፡ ግድ ፡ የለም (፪x) ሁሉም ፡ ያልፋል ፡ እንደማያልፍ ፡ የለም ጨለማው ፡ ሲያልፍ ፡ ሌሊቱ ፡ ሲነጋ ሁሉም ፡ አለው ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ዋጋ አይዞህ ፡ በርታ ፡ ግድ ፡ የለም (፪x) ሁሉም ፡ ያልፋል ፡ እንደማያልፍ ፡ የለም ጨለማው ፡ ሲያልፍ ፡ ሌሊቱ ፡ ሲነጋ ሁሉም ፡ አለው ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ዋጋ ሁሉም ፡ አለው ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ዋጋ (፬x)