Loading
Singer
ፊትህን ፡ ሳይ ፡ እጠግባለሁ ፊትህን ፡ ሳይ ፡ እጽናናለሁ ፡ እኔ ፡ እጽናናለሁ ፊትህን ፡ ሳይ ፡ እበረታለሁ ወደአንተ ፡ መጥቼ ፡ ሁሉነረሳለሁ እምባዬ ፡ ታብሶ ፡ ደስታን ፡ እሞላለሁ (፪x) እራሴን ፡ ሳየው ፡ ማንነቴን ፡ ሳውቀው የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ ምንም ፡ የለም ፡ ከአንተ ፡ ውጭ አዝኜ ፡ መጥቼ ፡ ስቄ ፡ እመለሳለሁ ቀና ፡ ብዬ ፡ ሳይህ ፡ ፊትህ ፡ ጠጋ ፡ እላለሁ (፪x) የመጽናኛዬ ፡ ቦታው ፡ የለቅሶ ፡ ሃዘኔ ፡ መርሻው ፊትህ ፡ ነው (፫x) ፡ ደስ ፡ የሚያሰኘው ፊትህ ፡ ነው (፫x) ፡ ደስ ፡ የሚያሰኘው (፪x) ሌላ ፡ እኔ ፡ አልሻም ፡ የልብ ፡ የሚሆን ፡ የለም ሁሉም ፡ አላፊ ፡ የዚህ ፡ ዓለም ፡ ክብር ፡ ጠፊ ፊቴን ፡ መልሻለሁ ፡ አይጠቅመኝም ፡ ሌላ አንተኑን ፡ መመልከት ፡ ያዋጣኛልና (፪x) የመጽናኛዬ ፡ ቦታው ፡ የለቅሶ ፡ ሃዘኔ ፡ መርሻው ፊትህ ፡ ነው (፫x) ፡ ደስ ፡ የሚያሰኘው ፊትህ ፡ ነው (፫x) ፡ ደስ ፡ የሚያሰኘው (፪x)