Loading
Singer
አዝ፦ በረሃ ፡ ነው ፡ ደረቅ ፡ ምድረ ፡ በዳ ውስጡ ፡ ግን ፡ አበበ ፡ ጽጌሬዳ በደስታ ፡ በሃሴት ፡ በዝማሬ ፊትህ ፡ እንቀርባለን ፡ ይኸው ፡ ዛሬ (፪x) ማን ፡ ተስፋ ፡ ያደርጋል ፡ ጽጌሬዳ ጨው ፡ ባለው ፡ ደረቅ ፡ ምድረ ፡ በዳ እግዚአብሔር ፡ ሁሉን ፡ ሲያስተካክለው አይቻለሁ ፡ አኔ ፡ ለበጐ ፡ ነው (፭x) አዝ፦ በረሃ ፡ ነው ፡ ደረቅ ፡ ምድረ ፡ በዳ ውስጡ ፡ ግን ፡ አበበ ፡ ጽጌሬዳ በደስታ ፡ በሃሴት ፡ በዝማሬ ፊትህ ፡ እንቀርባለን ፡ ይኸው ፡ ዛሬ (፪x) አሁንስ ፡ ተስፋዬ ፡ ተሟጠጠ ቢመስለኝ ፡ ያለቀ ፡ የተቆረጠ በጊዜው ፡ መጥቶ ፡ ውብ ፡ አድርጐታል ለእግዚአብሔር ፡ ምንድን ፡ ይሳነዋል (፭x) አዝ፦ በረሃ ፡ ነው ፡ ደረቅ ፡ ምድረ ፡ በዳ ውስጡ ፡ ግን ፡ አበበ ፡ ጽጌሬዳ በደስታ ፡ በሃሴት ፡ በዝማሬ ፊትህ ፡ እንቀርባለን ፡ ይኸው ፡ ዛሬ (፪x) ምንተስኖህ ፡ ጌታ ፡ ምን ፡ ያቅትሃል ለሰው ፡ የማይቻል ፡ ይቻልሃል ታላቁን ፡ ተራራ ፡ ስትንደው የተመለከተ ፡ ምስክር ፡ ነው (፭x) አዝ፦ በረሃ ፡ ነው ፡ ደረቅ ፡ ምድረ ፡ በዳ ውስጡ ፡ ግን ፡ አበበ ፡ ጽጌሬዳ በደስታ ፡ በሃሴት ፡ በዝማሬ ፊትህ ፡ እንቀርባለን ፡ ይኸው ፡ ዛሬ (፪x)