Loading
Singer
ምን ፡ ያህል ፡ ትልቅ ፡ ነው ምን ፡ ያህል ፡ ትልቅ ፡ ነው ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ እኛ ፡ ምናመልከው በእርግጥም ፡ ትልቅ ፡ ነው ግን ፡ ሁሉን ፡ ትቶ ፡ ግን ፡ ሁሉን ፡ ትቶ ግን ፡ ሁሉን ፡ ትቶ ፡ መጣ ፡ እኔን ፡ ወዶ ግን ፡ ሁሉን ፡ ትቶ ፡ ግን ፡ ሁሉን ፡ ትቶ ግን ፡ ሁሉን ፡ ትቶ ፡ መጣ ፡ እኛን ፡ ወዶ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር (ፍቅር) ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ እግዚአብሔር ፡ ፍቅር ፡ ነው ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ እግዚአብሔር ፡ ፍቅር ፡ ነው እግዚአብሔር ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ ፍቅር እግዚአብሔር ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ ፍቅር እግዚአብሔር ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ ፍቅር እግዚአብሔር ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ ፍቅር የእውነት ፡ ፍቅር ፡ ከሞት ፡ ፡ ይበረታል ብዙ ፡ ውሆች ፡ ሊያጠፉት ፡ አይችሉም ነፍሱን ፡ ለእኔ ፡ አሳልፎ ፡ የሰጠ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ በፍቅሩ ፡ ያዳነኝ አመሰግናለሁ ፡ ስለምትወደኝ ፡ ሁሌ ፡ ስህተትን ፡ ስሰራ ጥፋት ፡ ሳጠፋ ፡ ፍቅርህ ፡ ያው ፡ ነው ፡ ለእኔ አመሰግናለሁ ፡ ስለምትወደኝ ፡ ሁሌ ግድ ፡ ስልሚልህ ፡ የእኔ ፡ ነገር ፡ አትረሳኝም ፡ እኔን አመሰግናለሁ ፡ ስለምትወደኝ ፡ ሁሌ ሰዎች ፡ ሳይርዱኝ ፡ ጥለውኝ ፡ ሲሄዱ ፡ ሳይፍልጉኝ ፡ እኔን አመሰግናለሁ ፡ ስለምትወደኝ ፡ ሁሌ ዘላለማዊ ፡ ነው ፡ የአንተ ፡ ፍቅር ፡ ኢየሱስ ፡ ወዳጄ አንትን ፡ አምልካለሁ ፡ እኔ ፡ አመልካለሁ ፡ እኔ ፡ ኦ ኦ ፡ እስከ ፡ ዘላለሜ አንትን ፡ አምልካለሁ ፡ እኔ ፡ አመልካለሁ ፡ እኔ ፡ ኦ ኦ ፡ እስከ ፡ ዘላለሜ ለእኔ ፡ ያለህ ፡ ኢየሱስ ፡ ሃሳብህ በጐ ፡ ሰላም ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ መልካም ተስማምቶኛል ፡ የአንተ ፡ አባትነት ሁልጊዜ ፡ ፍቅር ፡ ነህ ፡ ለልጅህ አመሰግናለሁ ፡ ስለምትወደኝ ፡ ሁሌ ፡ ስህተትን ፡ ስሰራ ጥፋት ፡ ሳጠፋ ፡ ፍቅርህ ፡ ያው ፡ ነው ፡ ለእኔ አመሰግናለሁ ፡ ስለምትወደኝ ፡ ሁሌ ግድ ፡ ስልሚልህ ፡ የእኔ ፡ ነገር ፡ አትረሳኝም ፡ ለአንዴም አመሰግናለሁ ፡ ስለምትወደኝ ፡ ሁሌ ሰዎች ፡ ሳይርዱኝ ፡ ጥለውኝ ፡ ሲሄዱ ፡ ሳይፍልጉኝ ፡ እኔን አመሰግናለሁ ፡ ስለምትወደኝ ፡ ሁሌ ዘላለማዊ ፡ ነው ፡ የአንተ ፡ ፍቅር ፡ ኢየሱስ ፡ ወዳጄ አንትን ፡ አምልካለሁ ፡ እኔ አመልካለሁ ፡ እኔ ፡ ኦ ኦ ፡ እስከ ፡ ዘላለሜ አንትን ፡ አምልካለሁ ፡ እኔ አመልካለሁ ፡ እኔ ፡ ኦ ኦ ፡ እስከ ፡ ዘላለሜ