Loading
Singer
አዝ፦ ፍጻሜ ፡ የሌለህ ፡ አልፋ ፡ ኦሜጋ ፡ ነህ (፪x) ዘለዓለም ፡ ነው ፡ ብዛትህ ፡ አልፋ ፡ ኦሜጋ ፡ ነህ (፪x) የጸና ፡ ነው ፡ መንግሥትህ ፡ አልፋ ፡ ኦሜጋ ፡ ነህ (፪x) ትገዛለህ ፡ በህይልህ ፡ አልፋ ፡ ኦሜጋ ፡ ነህ (፪x) የማይፈራህ ፡ ማነው ፡ የማያከብርህ ሁሉም ፡ ተንበርክኮ ፡ ይሰግዳል ፡ ፊትህ (፪x) ስምህ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ቃል ፡ አሜን ፡ የሆንከው በምድር ፡ ክበባት ፡ ላይ ፡ የምትረግጠው እንዲህን ፡ እንደዚያ ፡ የማትባለው ታላቅነትህን ፡ እንዴት ፡ ልግለጸው (፪x) ድንቅ ፡ ተዐምራትን ፡ በቃልህ ፡ የምትሰራ የሌለውን ፡ ነገር ፡ በስም ፡ የምትጠራ እስትንፋስን ፡ ሰጥተህ ፡ የምታኖረው ያለና ፡ የሚኖር ፡ እንዳንተ ፡ ማነው (፪x) ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ነህና (፫x) ለስምህ ፡ ይሁን ፡ ምሥጋና (፬x) የከበረ (ምሥጋና) ፣ የገነነ (ምሥጋና) የገዘፈ (ምሥጋና) ፣ ብዙ ፡ የሆነ (መሥጋና) የምትወደው (ምሥጋና) ፣ ምታሸተው (ምሥጋና) ይሁንልህ (ምሥጋና) ፣ ሞገስ ፡ ያለው (ምሥጋና) አዝ፦ ፍጻሜ ፡ የሌለህ ፡ አልፋ ፡ ኦሜጋ ፡ ነህ (፪x) ዘለዓለም ፡ ነው ፡ ብዛትህ ፡ አልፋ ፡ ኦሜጋ ፡ ነህ (፪x) የጸና ፡ ነው ፡ መንግሥትህ ፡ አልፋ ፡ ኦሜጋ ፡ ነህ (፪x) ትገዛለህ ፡ በህይልህ ፡ አልፋ ፡ ኦሜጋ ፡ ነህ (፪x) የማይፈራህ ፡ ማነው ፡ የማያከብርህ ሁሉም ፡ ተንበርክኮ ፡ ይሰግዳል ፡ ፊትህ (፪x) የዘመንህ ፡ ቁጥር ፡ አየመረመር የለህም ፡ ጓደኛ ፡ የሚፎካከር በአመታት ፡ መሃል ፡ የማታረጅ ፡ ጌታ ፍጥረት ፡ ይስገድልህ ፡ በጠዋት ፡ በማታ (፪x) በገናው ፡ ይደርደር ፡ ከበሮው ፡ ይመታ ምድር ፡ እልል ፡ ትበል ፡ ይነፋ ፡ እምቢልታ በዜማ ፡ እቃ ፡ ሁሉ ፡ ስምህ ፡ ከፍ ፡ ይበል ድንቅ ፡ መካር ፡ ጌታ ፡ ብርቱ ፡ ነህ ፡ ኃያል (፪x) ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ነህና (፫x) ለስምህ ፡ ይሁን ፡ ምሥጋና (፬x) የከበረ (ምሥጋና) ፣ የገነነ (ምሥጋና) የገዘፈ (ምሥጋና) ፣ ብዙ ፡ የሆነ (መሥጋና) የምትወደው (ምሥጋና) ፣ ምታሸተው (ምሥጋና) ይሁንልህ (ምሥጋና) ፣ ሞገስ ፡ ያለው (ምሥጋና) አዝ፦ ፍጻሜ ፡ የሌለህ ፡ አልፋ ፡ ኦሜጋ ፡ ነህ (፪x) ዘለዓለም ፡ ነው ፡ ብዛትህ ፡ አልፋ ፡ ኦሜጋ ፡ ነህ (፪x) የጸና ፡ ነው ፡ መንግሥትህ ፡ አልፋ ፡ ኦሜጋ ፡ ነህ (፪x) ትገዛለህ ፡ በህይልህ ፡ አልፋ ፡ ኦሜጋ ፡ ነህ (፪x) የማይፈራህ ፡ ማነው ፡ የማያከብርህ ሁሉም ፡ ተንበርክኮ ፡ ይሰግዳል ፡ ፊትህ (፪x) ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ነህና (፫x) ለስምህ ፡ ይሁን ፡ ምሥጋና (፬x) የከበረ (ምሥጋና) ፣ የገነነ (ምሥጋና) የገዘፈ (ምሥጋና) ፣ ብዙ ፡ የሆነ (መሥጋና) የምትወደው (ምሥጋና) ፣ ምታሸተው (ምሥጋና) ይሁንልህ (ምሥጋና) ፣ ሞገስ ፡ ያለው (ምሥጋና) ምሥጋና (፱x)