Loading
Singer
Updated 6d ago
አዝ፦ አልሰለችም ፡ ሁልጊዜ ፡ ጌታን ፡ ባርከዋለው ምህረቱ ፡ በኔ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ተረድቻለው (፪x) ኦ ፡ ፍቅሩ ፡ ማርኮኛል (፪x) ተማርኬያለው ፡ በኢየሱስ ፡ ሰላም ፡ አግኝቻለው (፪x) ምህረቱ ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ቸርነቱ ፡ ወደር ፡ የለው ከአመት ፡ አመት ፡ አይለወጥ ፡ ፍቅሩ ፡ ቋሚ ፡ ሁሌ ፡ ጽኑ ፡ ነው ውድ ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ እንደሱ ፡ ያለ ፡ ከየት ፡ አገኛለው በኔ ፡ ላይ ፡ የገለጸውን ፡ መውደዱንም ፡ ተረድቻለው አዝ፦ አልሰለችም ፡ ሁልጊዜ ፡ ጌታን ፡ ባርከዋለው ምህረቱ ፡ በኔ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ተረድቻለው (፪x) ኦ ፡ ፍቅሩ ፡ ማርኮኛል (፪x) ተማርኬያለው ፡ በኢየሱስ ፡ ሰላም ፡ አግኝቻለው (፪x) የአምላኬ ፡ ትህትናውን ፡ የዋህነቱን ፡ አይቼ አብሬው ፡ ልኖር ፡ ወሰንኩችኝ ፡ ልከተለው ፡ ሁሉንም ፡ ትቼ ወደሱ ፡ መጥቶ ፡ ማን ፡ አፍሯል ፡ ሚስኪኑ ፡ ሰው ፡ ቀን ፡ ወቶለታል ሀዘኑ ፡ ማቁ ፡ ተቀዶ ፡ እንባው ፡ ታብሶለት ፡ ይኖራል አዝ፦ አልሰለችም ፡ ሁልጊዜ ፡ ጌታን ፡ ባርከዋለው ምህረቱ ፡ በኔ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ተረድቻለው (፪x) ኦ ፡ ፍቅሩ ፡ ማርኮኛል (፪x) ተማርኬያለው ፡ በኢየሱስ ፡ ሰላም ፡ አግኝቻለው (፪x) ድንቅ ፡ የሆነለት ፡ ይዘምር ፡ አይቆጠብ ፡ ማዳኑን ፡ ያውራ ብቻውን ፡ ተአምር ፡ የሚያደርግ ፡ እንደ ፡ እግዚአብሄር ፡ የለምና አንደበቶች ፡ ይከፈቱ ፡ የንጉሱን ፡ ምስጋና ፡ ያውሩ ሰማይን ፡ ምድርን ፡ ለሰራው ፡ ሰወች ፡ ሁሉ ፡ ክብርን ፡ ይስጡ አዝ፦ አልሰለችም ፡ ሁልጊዜ ፡ ጌታን ፡ ባርከዋለው ምህረቱ ፡ በኔ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ተረድቻለው (፪x) ኦ ፡ ፍቅሩ ፡ ማርኮኛል (፪x) ተማርኬያለው ፡ በኢየሱስ ፡ ሰላም ፡ አግኝቻለው (፪x) የአምላኬ ፡ ትህትናውን ፡ የዋህነቱን ፡ አይቼ አብሬው ፡ ልኖር ፡ ወሰንኩችኝ ፡ ልከተለው ፡ ሁሉንም ፡ ትቼ ወደሱ ፡ መጥቶ ፡ ማን ፡ አፍሯል ፡ ሚስኪኑ ፡ ሰው ፡ ቀን ፡ ወቶለታል ሀዘኑ ፡ ማቁ ፡ ተቀዶ ፡ እንባው ፡ ታብሶለት ፡ ይኖራል አዝ፦ አልሰለችም ፡ ሁልጊዜ ፡ ጌታን ፡ ባርከዋለው ምህረቱ ፡ በኔ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ተረድቻለው (፪x) ኦ ፡ ፍቅሩ ፡ ማርኮኛል (፪x) ተማርኬያለው ፡ በኢየሱስ ፡ ሰላም ፡ አግኝቻለው (፪x)