Loading
አዝ፦ ፍቅርህ ፡ ልዩ ፡ ነው (፬x) ትላንትን ፡ አይቼህ ፡ ዛሬም የማትለወጥ ፡ ለዘለዓለም ኢየሱስን ፡ አየሁ ፡ የነፍስ ፡ ወዳጅ ፍቅርህ ፡ ለዘለዓለምም ፡ የማያረጅ አዝ፦ ፍቅርህ ፡ ልዩ ፡ ነው (፬x) ይሸከማል ፡ እርሱ ፡ እስከ ፡ ሽበት አይሰለችም ፡ እስከ ፡ ሽምግልና የጠራውን ፡ ያውቃል ፡ ያጸናዋል ይመራዋል ፡ በክብር ፡ ጐዳና አዝ፦ ፍቅርህ ፡ ልዩ ፡ ነው (፬x) የማይታለፉትን ፡ ቀናት አለፍኳቸው ፡ በአንተ ፡ ብርታት ዛሬ ፡ ፀሐይ ፡ ወጥቶልኛል በአንተ ፡ ብዙ ፡ ሆኖልኛል አዝ፦ ፍቅርህ ፡ ልዩ ፡ ነው (፬x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.