Loading
Singer
አዝ፦ ፍቅር ፡ ያሸንፋል ፡ አዎ ምህረትን ፡ ያደርጋል ፡ እህ ኢየሱስ ፡ ያሸንፋል ፡ አቤት ዓይናችን ፡ አይቶታል ፡ እህ ፍቅር ፡ ያሸንፋል ፡ አዎ ምህረትን ፡ ያደርጋል ፡ እህ በፍቅር ፡ ተገዶ ፡ ጌታዬ ፡ ሲመጣ ምህረት ፡ ሊያደርግልን ፡ ከኃጢአት ፡ ሊያወጣ ጠላቶቹን ፡ ወዶ ፡ ለወጉት ፡ ሲሞት ሊያሳየን ፡ አይደል ፡ ወይ ፡ የፍቅሩን ፡ ጥልቀት ሄሄሄ ፡ ለወጉት ፡ ሲሞት ሆሆሆ ፡ ፍቅር ፡ ግድ ፡ ብሎት (፪x) አዝ፦ ፍቅር ፡ ያሸንፋል ፡ አዎ ምህረትን ፡ ያደርጋል ፡ እህ ኢየሱስ ፡ ያሸንፋል ፡ አቤት ዓይናችን ፡ አይቶታል ፡ እህ ፍቅር ፡ ያሸንፋል ፡ አዎ ምህረትን ፡ ያደርጋል ፡ እህ ፍቅር ፡ አሸንፏል ፡ እሜን ዓይናችን ፡ አይቶታል ፡ አሜን ኢየሱስ ፡ አሸንፏል ፡ አሜን ዓይናችን ፡ አይቶታል ፡ አሜን ከድቅድቅ ፡ ጨለማ ፡ ከአስፈሪው ፡ ሌሊት ሊያወጣን ፡ ሲመጣ ፡ ፍቅር ፡ ግድ ፡ ብሎት ጠላቶቹ ፡ ሳለን ፡ ወዳጅ ፡ አድርጐን ብርሃናችን ፡ በራ ፡ ምህረቱን ፡ ሰጥቶን ሄሄሄ ፡ ጠላቶቹ ፡ ሳለን ሆሆሆ ፡ ወዳጅ ፡ አድርጐን ሄሄሄ ፡ ከውድቅቱ ፡ ሌሊት ፡ ሆሆሆ ፡ በፍቅሩ ፡ አወጣን አዝ፦ ፍቅር ፡ ያሸንፋል ፡ አዎ ምህረትን ፡ ያደርጋል ፡ እህ ኢየሱስ ፡ ያሸንፋል ፡ አቤት ዓይናችን ፡ አይቶታል ፡ እህ ፍቅር ፡ ያሸንፋል ፡ አዎ ምህረትን ፡ ያደርጋል ፡ እህ ፍቅር ፡ አሸንፏል ፡ እሜን ዓይናችን ፡ አይቶታል ፡ አሜን ኢየሱስ ፡ አሸንፏል ፡ አሜን ዓይናችን ፡ አይቶታል ፡ አሜን በፍቅሩ ፡ የረታን ፡ ኢየሱስ ፡ ይሸነፈን ለምድራዊው ፡ ክብር ፡ አይደለም ፡ የጠራን መጽሐፉ ፡ ምን ፡ ይላል ፡ እውነትን ፡ ገላጩ በክብር ፡ እንሄዳለን ፡ ነንና ፡ ሌጆቹ ሄሄሄ ፡ ብሎ ፡ ጠርቶናል ሆሆሆ ፡ ሰማያዊ ፡ ዜጐች ሄሄሄ ፡ የመንግሥትን ፡ ሰማይ ሆሆሆ ፡ የክብር ፡ ወራስሾች ለፍቅሩ ፡ ውለታ ፡ ምን ፡ እመልሳለሁ የተደረገልኝ ፡ ከአዕምሮ ፡ በላይ ፡ ነው በዕልልታ ፡ በሆታ ፡ ፊቱ ፡ እቀርባለሁ የተደረገልኝ ፡ ከእዕምሮ ፡ በላይ ፡ ነው ከአዕምሮ ፡ በላይ ፡ ነው ጌታ ፡ ያደረገው ፡ ከእዕምሮ ፡ በላይ ፡ ነው ጌታ ፡ ለእኔ ፡ ያረገው (፭x)