Loading
እንደአንተ ፡ የወደደኝ ፡ ማነው እንደአንተ ፡ ያፈቀረኝ ፡ ማነው እንደአንተ ፡ ያቀረበኝ ፡ ማነው የምክኒያት/የሰበበ ፡ ወጤት ፡ ያልሆነ ፡ ፍቅር/መውደድ ፡ ያለው ፡ ማነው ኢየሱስ (፮x) ፍቅር ፡ ነህ ፡ እውነተኛ ወዳጅ ፡ ነህ ፡ እውነተኛ አባት ፡ ነህ ፡ እውነተኛ ከነፍስህ/ከእራስህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል ከክብርህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል ከስምህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል ከነፍስህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል ከእራስህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል የተናቀ ፡ እጅግም ፡ የተጠላ ፡ የህማም ፡ ሰው ደዌንም ፡ እንደሚያውቅ ፡ ብዙ ፡ ፊቱን ፡ እንደሚሰውር ገዢ ፡ ለሻጭ ፡ እንደሚገምት ፡ እንደበግ ፡ ዝም ፡ ያለው ለእርድ ፡ እንደሚነዳ ፡ ጠቦት ፡ አፉን ፡ ያልከፈተ ፍቅር ፡ ነህ ፡ እውነተኛ ወዳጅ ፡ ነህ ፡ እውነተኛ አባት ፡ ነህ ፡ እውነተኛ ከነፍስህ/ከእራስህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል ከክብርህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል ከስምህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል ከነፍስህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል ከእራስህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል ከጥም ፡ ሊረኩ ፡ ከረሀባቸው ፡ ሊጠግቡ ብዙዎች ፡ ይቀርባሉ ፡ ሲያጡ ፡ ይሸሻሉ ያለ ፡ ሰበብ/ምክንያት ፡ ወዶ ፡ የቀረበኝ ፡ ማን ፡ አለ የተጠማ ፡ መስለህ ፡ ጥሜን ፡ ያረካህ ፡ አንድ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ ፍቅር ፡ ነህ ፡ እውነተኛ ወዳጅ ፡ ነህ ፡ እውነተኛ አባት ፡ ነህ ፡ እውነተኛ ከነፍስህ/ከእራስህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል ከክብርህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል ከስምህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል ከነፍስህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል ከእራስህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.