Loading
Singer
ባላጣኸው ፡ ቦታ ፡ ባላጣኸው ፡ ልብ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ ፡ ገረመኝ ፡ ሳስብህ (፪x) ማነው ፡ የወደደኝ ፡ ጠጋ ፡ ያረገኝ ከመሞት ፡ አውጥቶ ፡ ፍቅር ፡ ያሳየኝ ጌታ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ጌታ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ የእኔማ ፡ ነገር ፡ የእኔስ ፡ ጉዳይ ተፈጸመልኝ ፡ ጐልጐታ ፡ ላይ (፬x) ምን ፡ ልበል ፡ ምን ፡ ላድርግ ወዶኛል ፡ ያለ፡ ልክ (፪x) አንዴ ፡ ብቻ ፡ አይደለም ብዙ ፡ ጊዜ ፡ ነው ፡ ጉልበት ፡ የሆንከኝ እምነቴ ፡ ሲላላ ፡ ከጐኔ ፡ ቆመህ ፡ ያበረታኸኝ (፪x) ወደድከኝ (፫x) ይቅር አልከኝ(፫x) መቼም ፡ መቼም ፡ መቼም ፡ ቢሆን አልረሳውም ፡ የአንተን ፡ ፍቅርህን ሰው ፡ ያረከኝ ፡ ያወጣኸኝ ከጨለማው ፡ ከሞት ፡ ገደል (፪x) ማነው ፡ የወደደኝ ፡ ጠጋ ፡ ያደረገኝ ከመሞት ፡ አውጥቶ ፡ ፍቅር ፡ ያሳየኝ ጌታ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ጌታ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ጌታ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ጌታ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ