Loading
Singer
ምድራዊ ፡ ሃሳብ ፡ ይዘህ ፡ የምትኖር ፡ እየጫርክ??? እንደሲዖል ፡ ዘንዶ ፡ ደካማ ፡ ምክር ፡ ሆንክ ዘመን ፡ መጥቶልሃል ፡ ጥሰህ ፡ እንድትወጣ በእኔ ፡ ክንፍ ፡ ስር ፡ በረህ ፡ ልትቆም ፡ በከፍታ አዝ፦ ፋሬስ ፡ (ሆ) ፡ አንተ ፡ ፋሬስ ፡ (አሃሃ) ፋሬስ ፡ (አሄሄሄ) ፡ አንተ ፡ ፋሬስ ፋሬስ ፡ (ሆ) ፡ አንተ ፡ ፋሬስ ፋሬስ ፡ (አሃሃሃ) ፡ አንተ ፡ ፋሬስ ጥሰህ ፡ ውጣ ፡ አትደበቅ ቶሎ ፡ አምልጥ ፡ አትቀመጥ ስፍራህ ፡ እዚህ ፡ እዛ ፡ አይደለም ጥሰህ ፡ ውጣ ፣ ጥሰህ ፡ ውጣ ፡ ለዘለዓለም ጽኑ ፡ የአጋዥ ፡ ቀንበር ፡ ተጭኖህ ፡ የጐበጥክ ማን ፡ ያላቅቀኛል ፡ ብለህ ፡ የተጨነክ ቅባት ፡ ተለቀቀ ፡ ቀንበርን ፡ የሚሰብር አንተ ፡ እኮ ፡ ፋሬስ ፡ ነህ ፡ ተነስ ፡ ጌታን ፡ አክብር አዝ፦ ፋሬስ ፡ (ሆ) ፡ አንተ ፡ ፋሬስ ፡ (አሃሃ) ፋሬስ ፡ (አሄሄሄ) ፡ አንተ ፡ ፋሬስ ፋሬስ ፡ (ሆ) ፡ አንተ ፡ ፋሬስ ፋሬስ ፡ (አሃሃሃ) ፡ አንተ ፡ ፋሬስ ጥሰህ ፡ ውጣ ፡ አትደበቅ ቶሎ ፡ አምልጥ ፡ አትቀመጥ ስፍራህ ፡ እዚህ ፡ እዛ ፡ አይደለም ጥሰህ ፡ ውጣ ፣ ጥሰህ ፡ ውጣ ፡ ለዘለዓለም ሚድያም ፡ አስፈራርቶህ ፡ ተደብቀህ ፡ ያለህ እግዚአብሔር ፡ ትቶኛል ፡ ብለህ ፡ የተማረርህ ችግር ፡ ተፈራርቆ ፡ ዝለህ ፡ የደካከምክ መጣስ ፡ የምትችል ፡ ጽኑና ፡ ሓያል ፡ ነህ አዝ፦ ፋሬስ ፡ (ሆ) ፡ አንተ ፡ ፋሬስ ፡ (አሃሃ) ፋሬስ ፡ (አሄሄሄ) ፡ አንተ ፡ ፋሬስ ፋሬስ ፡ (ሆ) ፡ አንተ ፡ ፋሬስ ፋሬስ ፡ (አሃሃሃ) ፡ አንተ ፡ ፋሬስ ጥሰህ ፡ ውጣ ፡ አትደበቅ ቶሎ ፡ አምልጥ ፡ አትቀመጥ ስፍራህ ፡ እዚህ ፡ እዛ ፡ አይደለም ጥሰህ ፡ ውጣ ፣ ጥሰህ ፡ ውጣ ፡ ለዘለዓለም ሃይማኖትና ፡ ወግ ፡ ባህል ፡ ተጭኖህ ሰው ፡ ምን ፡ ይለኝ ፡ ይሆን ፡ ብለህ ፡ የፈራህ ዳግም ፡ ልትወለድ ፡ ጥሰህ ፡ እንድትወጣ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ኢየሱስ ፡ ከሰማያት ፡ መጣ አዝ፦ ፋሬስ ፡ (ሆ) ፡ አንተ ፡ ፋሬስ ፡ (አሃሃ) ፋሬስ ፡ (አሄሄሄ) ፡ አንተ ፡ ፋሬስ ፋሬስ ፡ (ሆ) ፡ አንተ ፡ ፋሬስ ፋሬስ ፡ (አሃሃሃ) ፡ አንተ ፡ ፋሬስ ጥሰህ ፡ ውጣ ፡ አትደበቅ ቶሎ ፡ አምልጥ ፡ አትቀመጥ ስፍራህ ፡ እዚህ ፡ እዛ ፡ አይደለም ጥሰህ ፡ ውጣ ፣ ጥሰህ ፡ ውጣ ፡ ለዘለዓለም