Loading
Singer
አዝ፦ በክብር ፡ ከፍ ፡ ላለው ፡ እዘምራለሁ ለአምላኬ ፡ እዘምራለሁ ለጌታ ፡ እዘምራለሁ ለኢየሱስ ፡ እዘምራለሁ ለጌታ ፡ እዘምራለሁ እዘምራለሁ ፡ እዘምራለሁ ለውዴ ፡ እዘምራለሁ ለአዳኜ ፡ እዘምራለሁ ቀድሞ ፡ የቆጣጠብኩት ፡ እዚያው ፡ ይበቃኛል ዛሬ ፡ እንደዚያ ፡ አይደለም ፡ ጌታዬ ፡ የማመልከው ይገባዋል (፫x) ፡ ክብር ፡ ይኸው ይገባዋል (፫x) ፡ አምላክ ፡ ይኸው ይገባዋል (፫x) ፡ ዕልልታ ፡ ይኸው ገና ፡ ገና ፡ እዘምራለሁ ፡ ገና ፣ ገና (፫x) አይበቃም ፡ ባመልከው አይበቃም ፡ ባደንቀው (፪x) ባለኝ ፡ ሁሉ ፡ አቅም ፡ አምልኮ ፡ አበዛለሁ በዕልልታ ፡ በሆታ ፡ ስሙን ፡ አደንቃለሁ በላይ ፡ በላይ ፡ ላውራው ፡ ታላቅ ፡ መሆኑን ዝማሬዬም ፡ ይብዛ ፡ ይግለጥ ፡ ተዓምሩን አዝ፦ በክብር ፡ ከፍ ፡ ላለው ፡ እዘምራለሁ ለአምላኬ ፡ እዘምራለሁ ለጌታ ፡ እዘምራለሁ ለኢየሱስ ፡ እዘምራለሁ ለጌታ ፡ እዘምራለሁ እዘምራለሁ ፡ እዘምራለሁ ለውዴ ፡ እዘምራለሁ ለአዳኜ ፡ እዘምራለሁ ሥራዬ ፡ ይኸ ፡ ነው ፡ አንተን ፡ ማደናነቅ ማለቁ ፡ ካልቀረ ፡ ዘመኔ ፡ ቤትህ ፡ ይለቅ ላመስግንህ ፡ ልቀደስልህ ፡ ያኔ ፡ ረካለሁ ፡ ስዘምርልህ ይገባዋል (፫x) ፡ ክብር ፡ ይኸው ይገባዋል (፫x) ፡ አምላክ ፡ ይኸው ይገባዋል (፫x) ፡ ዕልልታ ፡ ይኸው አዝ፦ በክብር ፡ ከፍ ፡ ላለው ፡ እዘምራለሁ ለአምላኬ ፡ እዘምራለሁ ለጌታ ፡ እዘምራለሁ ለኢየሱስ ፡ እዘምራለሁ ለጌታ ፡ እዘምራለሁ እዘምራለሁ ፡ እዘምራለሁ ለውዴ ፡ እዘምራለሁ ለአዳኜ ፡ እዘምራለሁ