Loading
Singer
አይለወጥም ፡ ፍቅሩ ፡ ትኩስ ፡ ነው ፡ እዩት ፡ የእኔ ፡ አባት ትከሻው ፡ ሰፊ ፡ እንደሰው ፡ አይደል ፡ ወረት ፡ የለበት ወረት ፡ የለበት ፡ መሽቶ ፡ ቢነጋ ደሙ ፡ ገዝቶኛል ፡ እኔ ፡ አለኝ ፡ ዋጋ አሃሃሃ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ነው ኦሆይሆይሆይ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ነው ጌታ ፡ ነው ፡ ለእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ንጉሥ ፡ ነው ፡ ለእኔ ፡ ንጉሥ ፡ ነው አምላክ ፡ ነው ፡ ለእኔስ ፡ አምላክ ፡ ነው አባት ፡ ነው ፡ ለእኔስ ፡ አባት ፡ ነው ፍቅሩን ፡ አይቼው ፡ ገረመኝ ስለኔ ፡ የሰራኀው ፡ ስራ በመስቀል ፡ ወጥቶ ፡ አዳነኝ አያልቅም ፡ እኮ ፡ ቢወራ (፪x) ይሄ ፡ ይሄስ ፡ ፍቅር ፡ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነው ፡ ይህ ፡ ፍቅር ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነው ፡ ይህ ፡ ፍቅር አይለወጥም ፡ ፍቅሩ ፡ ትኩስ ፡ ነው ፡ እዩት ፡ የኔ ፡ አባት ትከሻው ፡ ሰፊ ፡ እንደሰው ፡ አይደል ፡ ወረት ፡ የለበት ወረት ፡ የለበት ፡ መሽቶ ፡ ቢነጋ ደሙ ፡ ገዝቶኛል ፡ እኔ ፡ አለኝ ፡ ዋጋ አሃሃሃ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ነው ኦሆይሆይሆይ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ነው ጌታ ፡ ነው ፡ ለእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ንጉሥ ፡ ነው ፡ ለእኔ ፡ ንጉሥ ፡ ነው አምላክ ፡ ነው ፡ ለእኔስ ፡ አምላክ ፡ ነው አባት ፡ ነው ፡ ለእኔስ ፡ አባት ፡ ነው ሞገስ ፡ ሆኖኛል ፡ ምህረቱ ያቆመኝ ፡ ፍቅሩ ፡ ነው ፡ ቤቱ እድሜ ፡ ዘመኔን ፡ ብዘምር ይህም ፡ ትንሽ ፡ ነው ፡ ለእግዚአብሄር (፪x) ይሄ ፡ ይሄስ ፡ ፍቅር ፡ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነው ፡ ይህ ፡ ፍቅር ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ነው ፡ ይህ ፡ ፍቅር አይለወጥም ፡ ፍቅሩ ፡ ትኩስ ፡ ነው ፡ እዩት ፡ የኔ ፡ አባት ትከሻው ፡ ሰፊ ፡ እንደሰው ፡ አይደል ፡ ወረት ፡ የለበት ወረት ፡ የለበት ፡ መሽቶ ፡ ቢነጋ ደሙ ፡ ገዝቶኛል ፡ እኔ ፡ አለኝ ፡ ዋጋ አሃሃሃ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ነው ኦሆይሆይሆይ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ነው ጌታ ፡ ነው ፡ ለእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ንጉሥ ፡ ነው ፡ ለእኔ ፡ ንጉሥ ፡ ነው አምላክ ፡ ነው ፡ ለእኔስ ፡ አምላክ ፡ ነው አባት ፡ ነው ፡ ለእኔስ ፡ አባት ፡ ነው