Loading
Singer
አዝ:- ምን ፡ ነካት ፡ ምን ፡ ነካት ፡ ምን ፡ ሆነች ፡ አትበሉ ባይሆን ፡ የነካኝን ፡ ኢየሱሴን ፡ እዩ እዩልኛ ፡ እንዲህ ፡ ያዘመረኝ ፡ እኔን ፡ የኢየሱሴን ፡ ስራ እዩልኛ ፡ አደናንቁልኛ እዩልኛ ፡ አንዲህ ፡ ያስጨፈረኝ ፡ እኔን ፡ የኢየሱሴን ፡ ስራ እዩልኛ ፡ አደናንቁልኛ ፣ እዩልኛ ነፍሴን ፡ ለታደጋት ፡ ባለውለታዬ አውልቆ ፡ ለጣለው ፡ እድፋሙን ፡ ልብሴን ብንከባለልለት ፡ በሰበብ ፡ ባስባቡ ምን ፡ ነካት ፡ ያላቹህ ፡ እኔን ፡ አትታዘቡ ገና ፡ ገና ፡ አመልካለሁ ፣ ገና ፡ ገና ፡ እዘምራለሁ ገና ፡ ገና ፡ እሰግዳለሁ ፣ ገና ፡ ገና ፡ እዘላለሁ አዝ:- ምን ፡ ነካት ፡ ምን ፡ ነካት ፡ ምን ፡ ሆነች ፡ አትበሉ ባይሆን ፡ የነካኝን ፡ ኢየሱሴን ፡ እዩ እዩልኛ ፡ እንዲህ ፡ ያዘመረኝ ፡ እኔን ፡ የኢየሱሴን ፡ ስራ እዩልኛ ፡ አደናንቁልኛ እዩልኛ ፡ አንዲህ ፡ ያስጨፈረኝ ፡ እኔን ፡ የኢየሱሴን ፡ ስራ እዩልኛ ፡ አደናንቁልኛ ፣ እዩልኛ ስላልጠገበች ፡ ነው ፡ የዓለም ፡ ነገር እግዚአብሔር ፡ ቤት ፡ መጥታ ፡ እንዲህ ፡ ምትጨፍር አትበሉ ፡ የልጅ ፡ ነገር ፡ በቃ ፡ ቆርጦልኛል አሁን ፡ የሚያዘልልለኝ ፡ ሌላ ፡ እውነት ፡ ገብቶኛል ገና ፡ ገና ፡ አመልካለሁ ፣ ገና ፡ ገና ፡ እዘምራለሁ ገና ፡ ገና ፡ እሰግዳለሁ ፣ ገና ፡ ገና ፡ እዘላለሁ አዝ:- ምን ፡ ነካት ፡ ምን ፡ ነካት ፡ ምን ፡ ሆነች ፡ አትበሉ ባይሆን ፡ የነካኝን ፡ ኢየሱሴን ፡ እዩ እዩልኛ ፡ እንዲህ ፡ ያዘመረኝ ፡ እኔን ፡ የኢየሱሴን ፡ ስራ እዩልኛ ፡ አደናንቁልኛ እዩልኛ ፡ አንዲህ ፡ ያስጨፈረኝ ፡ እኔን ፡ የኢየሱሴን ፡ ስራ እዩልኛ ፡ አደናንቁልኛ ፣ እዩልኛ በዉበት ፡ በመንፈስ ፡ ከሆነ ፡ ከውስጤ እረፊ ፡ አትበሉኝ ፡ ላምልክ ፡ እንደልቤ ከዚም ፡ በላይ ፡ ካለ ፡ ምናለ ፡ ባደርገው የተሰራልኝን ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ የማውቀው ገና ፡ ገና ፡ አመልካለሁ ፣ ገና ፡ ገና ፡ እዘምራለሁ ገና ፡ ገና ፡ እሰግዳለሁ ፣ ገና ፡ ገና ፡ እዘላለሁ አዝ:- ምን ፡ ነካት ፡ ምን ፡ ነካት ፡ ምን ፡ ሆነች ፡ አትበሉ ባይሆን ፡ የነካኝን ፡ ኢየሱሴን ፡ እዩ እዩልኛ ፡ እንዲህ ፡ ያዘመረኝ ፡ እኔን ፡ የኢየሱሴን ፡ ስራ እዩልኛ ፡ አደናንቁልኛ እዩልኛ ፡ አንዲህ ፡ ያስጨፈረኝ ፡ እኔን ፡ የኢየሱሴን ፡ ስራ እዩልኛ ፡ አደናንቁልኛ ፣ እዩልኛ በአይምሮዬ ፡ ብሆን ፡ እኔስ ፡ ለሰው??? ????? ፡ ለአምላኬ ፡ ትልቅ ፡ ለሆነው አቀርብለታለሁ ፡ መስዋዕቴን ፡ በሙሉ መቼም ፡ ዝም ፡ አልልም ፡ ምድር ፡ ፍጥረት ፡ ስሙ ገና ፡ ገና ፡ አመልካለሁ ፣ ገና ፡ ገና ፡ እዘምራለሁ ገና ፡ ገና ፡ እሰግዳለሁ ፣ ገና ፡ ገና ፡ እዘላለሁ ገና ፡ እዘላለሁ ፡ ገና ፣ ገና ፡ እሰግዳለሁ ፡ ገና ኢየሱሴ ፡ ለታደገኝ ፡ ለጌታዬ ፣ ገና ፡ እዘላለሁ ፡ ገና ገና ፡ ገና (፬x) ፡ ገና ፡ ገና (፬x) ፡ (ገና ፡ እሰግዳለሁ ፡ ገና)