Loading
Singer
ኢየሱስ ፡ የዘላለም ፡ ንጉሥ ኢየሱስ ፡ እንከን ፡ የለህ ፡ ቅዱስ ኢየሱስ ፡ የማምለጫ ፡ አለቴ ኢየሱስ ፡ በአንተ ፡ ነው ፡ እረፍቴ (፪x) አመልከዋለሁ ፡ ሁልጊዜ ቤዛ ፡ ሆኗታል ፡ ለነፍሴ (፪x) ኢየሱሴ ፡ አዳኝ ፡ ንጉሤ ኢየሱሴ ፡ ቤዛ ፡ ለነፍሴ ኢየሱሴ ፡ አዳኝ ፡ ለነፍሴ ኢየሱሴ ፡ ቤዛ ፡ ንጉሤ ቸርነትህን ፡ ላውራ ፡ ልናገረው ፡ እንጂ እንዴት ፡ እኖራለሁ ፡ ከምህረትህ ፡ ውጪ መዳኔም ፡ በአንተ ፡ ነው ፡ ማምለጤም ፡ መትረፌ ቁስሌም ፡ የሻረልኝ ፡ አንተን ፡ ተደግፌ አመልከዋለሁ ፡ ሁልጊዜ ቤዛ ፡ ሆኗታል ፡ ለነፍሴ (፪x) ኢየሱሴ ፡ አዳኝ ፡ ንጉሤ ኢየሱሴ ፡ ቤዛ ፡ ለነፍሴ ኢየሱሴ ፡ አዳኝ ፡ ለነፍሴ ኢየሱሴ ፡ ቤዛ ፡ ንጉሤ ሰልፍማ ፡ በዝቶ ፡ እንዳልተጨነኩ ድምጽህን ፡ ስሰማ ፡ በቃልህ ፡ አረፍኩ ሰላሜ ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ የእረፍቴ ፡ ምንጭ ወዳጅ ፡ አላውቅም ፡ እኔስ ፡ ከአንተ ፡ ውጭ (፪x) ከአንተ ፡ ውጭ ፡ ወዳጅ ፡ አላውቅም ከአንተ ፡ ውጭ ፡ አጋዥ ፡ አላውቅም ከአንተ ፡ ውጭ ፡ ሰላም ፡ አላውቅም ከአንተ ፡ ውጭ ፡ ወዳጅ ፡ አላውቅም አመልከዋለሁ ፡ ሁልጊዜ ቤዛ ፡ ሆኗታል ፡ ለነፍሴ (፪x) ኢየሱሴ ፡ አዳኝ ፡ ንጉሤ ኢየሱሴ ፡ ቤዛ ፡ ለነፍሴ ኢየሱሴ ፡ አዳኝ ፡ ለነፍሴ ኢየሱሴ ፡ ቤዛ ፡ ንጉሤ ቸርነትህን ፡ ላውራ ፡ ልናገረው ፡ እንጂ እንዴት ፡ እኖራለሁ ፡ ከምህረትህ ፡ ውጪ መዳኔም ፡ በአንተ ፡ ነው ፡ ማምለጤም ፡ መትረፌ ቁስሌም ፡ የሻረልኝ ፡ አንተን ፡ ተደግፌ