Loading
Singer
አዝ፦ አሃ ፡ ከላይ ፡ ከላይ ፡ የወረደው ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ኦሆ ፡ ከሥም ፡ በላይ ፡ ሥም ፡ ተሰጠው ፡ የሚያስደንቅ (፪x) ይታወጅ ፡ ይታወጅ ፡ ኢየሱስ ፡ ይታወጅ ይታወጅ ፡ ይታወጅ ፡ ታላቅ ፡ ሥም ፡ ይታወጅ ይታወጅ ፡ ይታወጅ ፡ ኢየሱስ ፡ ይታወጅ በላይ ፡ በከፍታ ፡ አሃ በዚህ ፡ በምድር ፡ ኧህ ሁሉም ፡ ይታዘዛል ፡ አሃ ለዚህ ፡ ታላቅ ፡ ሥም ፡ ኧህ (፪x) አዝ፦ አሃ ፡ ከላይ ፡ ከላይ ፡ የወረደው ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ኦሆ ፡ ከሥም ፡ በላይ ፡ ሥም ፡ ተሰጠው ፡ የሚያስደንቅ (፪x) አለቆች ፡ ሥልጣናት ፡ አሃ ኃያላን ፡ በተራ ፡ ኧህ (፪x) ጉልበታቸው ፡ ራደ ፡ አሃ ኢየሱስ/ይህ ፡ ሥም ፡ ሲጠራ ፡ አሃ ይታወጅ ፡ ይታወጅ ሁሉም ፡ መጠሪያ ፡ አለው ፡ ኦሆ ተፈጥሮ ፡ ሲኖርህ ፡ ኧህ (፪x) አዝ፦ አሃ ፡ ከላይ ፡ ከላይ ፡ የወረደው ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ኦሆ ፡ ከሥም ፡ በላይ ፡ ሥም ፡ ተሰጠው ፡ የሚያስደንቅ (፪x) ሁሉም ፡ ይሰግዳሉ ፡ ኦሆ ለዚህ ፡ ታላቅ ፡ ለኢየሱስ ፡ ሥም ፡ ኧህ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ ኦሆ ኢየሱስ ፡ ኃይለኛ ፡ አሃ (፪x) አንቀጥቅጦ ፡ ገዛ ፡ ኦሆ ዓለምን ፡ በሞላ ፡ አሃ ይታወጅ ፡ ይታወጅ