Loading
አዝ፦ አቤቱ ፡ ስራህ ፡ ግሩም ፡ ነው ስራህ ፡ ግሩም ፡ ነው አቤቱ ፡ ስራህ ፡ ግሩም ፡ ነው ስራህ ፡ ግሩም ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ስራህ ፡ ግሩም ፡ ነው ስራህ ፡ ግሩም ፡ ነው (፪x) የወደቀን ፡ ማንሳት ፡ ስራህ ፡ ነው (፪x) ማብቃት ፡ ለሽልማት ፡ ስራህ ፡ ነው (፪x) የታሰረን ፡ መፍታት ፡ ስራህ ፡ ነው (፪x) ፈቶም ፡ ነጻ ፡ ማውጣት ፡ ስራህ ፡ ነው (፪x) እኔ ፡ ግን ፡ የሚገርመኝ ሁልጊዜ ፡ የሚደንቀኝ መዳኔ ፡ ነው ፡ መትረፌ ፡ ነው ከሲዖል ፡ ማምለጤ ፡ ነው እኔ ፡ ግን ፡ የሚገርመኝ ሁልጊዜ ፡ የሚደንቀኝ መዳኔ ፡ ነው ፡ መትረፌ ፡ ነው ልጅህ ፡ መባሌ ፡ ነው አዝ፦ አቤቱ ፡ ስራህ ፡ ግሩም ፡ ነው ስራህ ፡ ግሩም ፡ ነው አቤቱ ፡ ስራህ ፡ ግሩም ፡ ነው ስራህ ፡ ግሩም ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ስራህ ፡ ግሩም ፡ ነው ስራህ ፡ ግሩም ፡ ነው (፪x) ባሕርን ፡ ማሻገር ፡ ስራህ ፡ ነው (፪x) ፈርዖንን ፡ ማስጣል ፡ ስራህ ፡ ነው (፪x) ማኖር ፡ በበረሃ ፡ ስራህ ፡ ነው (፪x) እያፈለቅህ ፡ ውሃ ፡ ስራህ ፡ ነው (፪x) እኔ ፡ ግን ፡ የሚገርመኝ ሁልጊዜ ፡ የሚደንቀኝ መዳኔ ፡ ነው ፡ መትረፌ ፡ ነው ከሲዖል ፡ ማምለጤ ፡ ነው እኔ ፡ ግን ፡ የሚገርመኝ ሁልጊዜ ፡ የሚደንቀኝ መዳኔ ፡ ነው ፡ መትረፌ ፡ ነው ልጅህ ፡ መባሌ ፡ ነው አዝ፦ አቤቱ ፡ ስራህ ፡ ግሩም ፡ ነው ስራህ ፡ ግሩም ፡ ነው አቤቱ ፡ ስራህ ፡ ግሩም ፡ ነው ስራህ ፡ ግሩም ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ስራህ ፡ ግሩም ፡ ነው ስራህ ፡ ግሩም ፡ ነው (፪x) ከሰማይ ፡ መውረድህ ፡ ለእኔ ፡ ነው (፪x) ደምህን ፡ ማፍሰስህ ፡ ለእኔ ፡ ነው (፪x) መስቀል ፡ ላይ ፡ መሞትህ ፡ ለእኔ ፡ ነው (፪x) ደግሞ ፡ መነሳትህ ፡ ለእኔ ፡ ነው (፪x) ይህን ፡ ሳይ ፡ የሚገርመኝ ሁልጊዜ ፡ የሚደንቀኝ መዳኔ ፡ ነው ፡ መትረፌ ፡ ነው ከሲዖል ፡ ማምለጤ ፡ ነው ይህን ፡ ሳይ ፡ የሚገርመኝ ሁልጊዜ ፡ የሚደንቀኝ መዳኔ ፡ ነው ፡ መትረፌ ፡ ነው ልጅህ ፡ መባሌ ፡ ነው እኔ ፡ አለኝ ፡ ብዬ ፡ ለሰዎች ፡ ባወራ ገልጬ ፡ ማሳየው ፡ ዘርዝሬ ፡ በተራ እኔ ፡ አለኝ ፡ ብዬ ፡ ለሰዎች ፡ ባወራ ገልጬ ፡ ማሳየው ፡ ቆጥሬ ፡ በተራ ከአንተ ፡ በቀር ፡ ሌላ ፡ ነገር ፡ የለኝም ሌላ ፡ ነገር ፡ የለኝም ከአንተ ፡ በቀር ፡ ሌላ ፡ ነገር ፡ የለኝም ሌላ ፡ ነገር ፡ የለኝም (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.