Loading
Singer
የሕይወቴን ፡ ጅማሬ ፡ የሕይወቴን ፡ ፍጻሜ ፡ ባረከልኝና የትላንቱ ፡ ኑሮዬን ፡ የትላንቱ ፡ ኃጢአቴን ፡ ይቅር ፡ አለኝና ኑር ፡ አለኝ (፫x) ፡ ጌታ ፡ ኑር ፡ አለኝ ኑር ፡ አለኝ (፫x) ፡ ጌታ ፡ ኑር ፡ አለኝ ልዑል ፡ ዓላማ ፡ አለው ፡ በእኔ ፡ ላይ (፪x) በእኔ ፡ ላይ (፬x) ልዑል ፡ ዓላማ ፡ አለው ፡ በእኔ ፡ ላይ (፪x) በእኔ ፡ ላይ (፬x) በጉዞዬ ፡ ግራ ፡ እንዳይገባኝ በሌሊትም ፡ በቀን ፡ ስትመራኝ በደመናው ፡ በእሳትህ ፡ አምደህ ተከተልከኝ ፡ ልቤ ፡ . (1) . ኢየሱስ ፡ ስልህ ፡ ውድዬ ፡ ስልህ አግዘኝ ፡ ስልህ ፡ ና ፡ እርዳኝ ፡ ስልህ ማዕበሉን ፡ ረግጠህ ፡ ትመጣልኛለህ ወጀቡን ፡ ረግጠህ ፡ ትደርስልኛለህ ማዕበሉን ፡ ረግጠህ ፡ ትመጣልኛለህ ወጀቡን ፡ ረግጠህ ፡ ትደርስልኛለህ (፪x) በገና ፡ አንስቼ ፡ የትንቢት ፡ ዜማ ፡ ስደረድር ማምለኬን ፡ አውቆ ፡ ውኃ ፡ ፈለቀ ፡ ደረቅ ፡ ምድር ዓይኔን ፡ ሲከፍተው ፡ ልቤን ፡ ሲከፍተው ፡ ዙሪያዬን ፡ ሳይ ኢየሱስ ፡ ቆሟል ፡ ጠላቴ ፡ ደፍሮ ፡ እንዳይነካኝ ልዑል ፡ ዓላማ ፡ አለው ፡ በእኔ ፡ ላይ (፪x) በእኔ ፡ ላይ (፬x) ልዑል ፡ ዓላማ ፡ አለው ፡ በእኔ ፡ ላይ (፪x) በእኔ ፡ ላይ (፬x) ምዕራፌ ፡ እንዳይዘጋ የጨለመው ፡ ቶሎ ፡ እንዲነጋ በበረሃው ፡ ጥላ ፡ የሆንከኝ አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ ከሞት ፡ ያዳንከኝ ኢየሱስ ፡ ስልህ ፡ ውድዬ ፡ ስልህ አግዘኝ ፡ ስልህ ፡ ና ፡ እርዳኝ ፡ ስልህ ማዕበሉን ፡ ረግጠህ ፡ ትመጣልኛለህ ወጀቡን ፡ ረግጠህ ፡ ትደርስልኛለህ ማዕበሉን ፡ ረግጠህ ፡ ትመጣልኛለህ ወጀቡን ፡ ረግጠህ ፡ ትደርስልኛለህ (፪x)