Loading
Singer
የጌቶች ፡ ጌታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ ሁሉን ፡ የረታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ በሁሉም ፡ ቦታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ አሃ (፰x) ኢየሱስ ፡ የኛ ፡ ፊተኛ ፡ ደክሞት ፡ የማይተኛ (፪) ታዋቂ ፡ አሃ ፡ ሰልፈኛ ፡ አሃ ከወንዶች ፡ አሃ ፡ ብቸኛ ፡ አሃ ታዋቂ ፡ አሃ ፡ ሰልፈኛ ፡ አሃ ከወንዶች ፡ አሃ ፡ ብቸኛ ፡ አሃ አዝ፦ ሃሌሉያ ፡ ጌታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐይታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐፍታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐዳን ፡ ሃሌሉያ ግርማዊ ፡ ጌታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ ዘንዶን ፡ የመታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ ገናናው ፡ ጌታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ አሃ ፡ አሃ አሃ (፰x) ።።።።።።።።ወላይታ ፡ ቋንቋ ።።።።።።።።።። አዝ፦ ሃሌሉያ ፡ ጌታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐይታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐፍታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐዳን ፡ ሃሌሉያ ።።።።።።።።ወላይታ ፡ ቋንቋ ።።።።።።።።።። አሃ (፰x) አዝ፦ ሃሌሉያ ፡ ጌታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐይታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐፍታ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ፡ ጐዳን ፡ ሃሌሉያ (፪x)