Loading
Singer
መነሻዬ መስቀሉ ነው መስቀሉ ዋጋ ከፍሎ እኔን ያዳነኝ እየሱስ ነው አምልኮዬን አላሳንሰውም ምስጋናዬን አላሳንሰውም ዝማሬዬን አላሳንሰውም እልልታዬን አላሳንሰውም እየሱስ ነው ያከበረኝ ሰው ያረገኝ/2 እየሱስ ነው ያነሳኝ ሰው ያረገኝ እየሱስ ነው ያከበረኝ ሰው ያረገኝ አሃ ኤሎሂ ኤሎሂ አሃ ላማሳበቅተኒ አሃ ብለህ የተጨነከው ለኔ አይደለም ወይ አሃ በፈጠርከው ፍጡር አሃ ጎንህ የተወጋ አሃ ለካ አስበህ ነው ዛሬ የኔን ደስታ ለጌታ ምስጋና ሞትን ሽሯልና/2 መነሻዬ መስቀሉ ነው መስቀሉ ዋጋ ከፍሎ እኔን ያዳነኝ እየሱስ ነው አምልኮዬን አላሳንሰውም ምስጋናዬን አላሳንሰውም ዝማሬዬን አላሳንሰውም እልልታዬን አላሳንሰውም እየሱስ ነው ያከበረኝ ሰው ያረገኝ/2 እየሱስ ነው ያነሳኝ ሰው ያረገኝ እየሱስ ነው ያከበረኝ ሰው ያረገኝ አሃ የሚገባኝ አይደል አሃ አሁን ምኖረው አሃ የጌታ ምህረት ለኔ ገኖ ነው አሃ ከሆንኩለት በላይ አሃ ደሞ እንድሆንለት አሃ ያስገድደኝ የል ወይ የመጣሁት መንገድ ውለታው ብዙ ነው/4