Loading
Singer
በርግጥ ፡ ቢመስልም ፡ የሌለ ፡ ዳኛ ህይወት ፡ ስትሆን ፡ መከራ ፡ እና ፡ እንባ በውነት ፡ ልክ ፡ ነው ፡ እርሱ ፡ አይሳሳትም ቅን ፡ ፈራጅ ፡ አምላክ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው አዝ፡ ፡ ጌታ ፡ ልክ ፡ ነው ፡ የሱስ ፡ ልክ ፡ ነው በስራው ፡ ፃዲቅ ፡ ትክክለኛ ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው (፪x) ጌታ ፡ ልክ ፡ ነህ ፡ የሱስ ፡ ልክ ፡ ነህ በስራህ ፡ ፃዲቅ ፡ ትክክለኛ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ (፪x) ሁሉ ፡ ሲመቸው ፡ ነገር ፡ ሲሞላ ህይወት ፡ ስትሆን ፡ ደግሞም ፡ በዝቅታ ምናልፍበት ፡ መንገድ ፡ ሁሉም ፡ ለበጎ ፡ ነው ተሳስቶ ፡ አይደለም ፡ እግዚአብሔር ፡ ልክ ፡ ነው አዝ፡ ፡ ጌታ ፡ ልክ ፡ ነው ፡ የሱስ ፡ ልክ ፡ ነው በስራው ፡ ፃዲቅ ፡ ትክክለኛ ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው (፪x) ጌታ ፡ ልክ ፡ ነህ ፡ የሱስ ፡ ልክ ፡ ነህ በስራህ ፡ ፃዲቅ ፡ ትክክለኛ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ (፪x)