Loading
አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው ትላንትናም ፡ ዛሬም ፡ ለዘለዓለም ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) ማኅተሙን ፡ የፈታ (ጌታ) በሞት ፡ ያልተረታ (ጌታ) በሰማይ ፡ በምድር ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ አለቃ (ጌታ) (፪x) አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው ትላንትናም ፡ ዛሬም ፡ ለዘለዓለም ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) ፍጥረት ፡ ሊሰግዱለት (ጌታ) የወጉትም ፡ ሊያዩት (ጌታ) በክብሩ ፡ ይመጣል ፡ ደምቆ ፡ ከከዋክብት (ጌታ) (፪x) አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው ትላንትናም ፡ ዛሬም ፡ ለዘለዓለም ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) መንግሥቱን ፡ ሊያሰፋ (ጌታ) ዙፋኑን ፡ ሊያጸና (ጌታ) በአጀብ ፡ ይመለሳል ፡ ከመላእክቱ ፡ ጋራ (ጌታ) (፪x) አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው ትላንትናም ፡ ዛሬም ፡ ለዘለዓለም ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) አሜን ፡ ማራናታ (ጌታ) አሁን ፡ ማራናታ (ጌታ) የንጋቱ ፡ ኮከብ ፡ የፍጥረት ፡ አለኝታ (ጌታ) (፪x) አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው ጊዜ ፡ የማይሽረው ፡ ንጉሥ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው (፬x) አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው ዘመን ፡ የማይሽረው ፡ ንጉሥ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.