Loading
Singer
እኔን ፡ የሚገርመኝ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው የፍቅሩ ፡ ብዛት ፡ እንዴት ፡ ድንቅ ፡ ነው (፪x) የከበረ ፡ ነገር ፡ ከእርሱ ፡ ይፈልቃል ተስፋ ፡ ያጣውን ፡ ሰው ፡ ሞገስ ፡ ያገኘዋል ምስኪን ፡ ምጻተኛ ፡ አሃ ፡ አሃ ፡ አቅም ፡ ያነሰዉ የኢየሱስ ፡ ደግነት ፡ አሃ ፡ አሃ ፡ ሰላም ፡ ወረሰዉ አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ገባ (፪x) አባ ፡ ቤቴ ፡ ገባ ነገሬን ፡ ቀየረው ፡ ቀያየረው ምህረቱ ፡ በዝቶ ፡ ኦ ፡ ባረከው (፪x) ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ገባ (፪x) አባ ፡ ቤቴ ፡ ገባ ሕይወቴን ፡ ለወጠው ፡ ለዋወጠው ምህረቱ ፡ በዝቶ ፡ ኦ ፡ ባረከው (፪x) ህመሜን ፡ ከላዬ ፡ በፍቅሩ ፡ አከመው የደከመ ፡ ሕይወቴን ፡ በቃሉ ፡ ፈወሰው ፈጥኖ ፡ ተመለሰ ፡ የነፍሴ ፡ እርካታ/ደስታ እስኪ ፡ ለጌታዬ ፡ ልቅረብ/አምጡልኝ ፡ በምሥጋና (፪x) አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ገባ (፪x) አባ ፡ ቤቴ ፡ ገባ ነገሬን ፡ ቀየረው ፡ ቀያየረው ምህረቱ ፡ በዝቶ ፡ ኦ ፡ ባረከው (፪x) ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ገባ (፪x) አባ ፡ ቤቴ ፡ ገባ ሕይወቴን ፡ ለወጠው ፡ ለዋወጠው ምህረቱ ፡ በዝቶ ፡ ኦ ፡ ባረከው (፪x) ዓይኖቼ ፡ ሲቀኑ ፡ ጌታ ፡ ወዳለበት ጠል ፡ ከላይ ፡ ወረደ ፡ አባቴ ፡ ካለበት በትዝታ ፡ መኖር ፡ አሃ ፡ አሃ ፡ ጠፋ ፡ ከሕይወቴ ፈጥኖ ፡ ሲሆንልኝ ፡ አሃ ፡ አሃ ፡ ሠማይ ፡ እረዳቴ አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ገባ (፪x) አባ ፡ ቤቴ ፡ ገባ ነገሬን ፡ ቀየረው ፡ ቀያየረው ምህረቱ ፡ በዝቶ ፡ ኦ ፡ ባረከው (፪x) ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ገባ (፪x) አባ ፡ ቤቴ ፡ ገባ ሕይወቴን ፡ ለወጠው ፡ ለዋወጠው ምህረቱ ፡ በዝቶ ፡ ኦ ፡ ባረከው (፪x) ብቻዬን ፡ ትቶኝ ፡ አልሄደም ፡ ጌታዬ ፣ ጌታዬ ለብቻዬ ፡ ትቶኝ ፡ አልሄደም ፡ ወዳጄ ፣ ወዳጄ ለአንድ ፡ አፍታ ፡ ትቶኝ ፡ አልሄደም ፡ ጌታዬ ፣ ጌታዬ ብቻዬን ፡ ትቶኝ ፡ አልሄደም ፡ ወዳጄ ፣ ወዳጄ (፪x) ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ (፯x) አንተ ፡ ብቻ ፡ . (1) .