Loading
Singer
ጉልበት ስሙን ሰምቶ የሚምበረከክለት ማነው ኢየሱስ ነው ማነው ከላይ የተሰጠ ክብር የሞላበት ማነው ኢየሱስ ነው ማነው የፀና ግንብ ነው ላልፀናው ነገሬ ማነው ኢየሱስ ነው ማነው እሱ ሚጠራበት ለኔ ደግሞ ክብሬ ማነው ኢየሱስ ነው ማነው ኢየሱስ ነው 12X ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ 2X ስሙ ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ 2X ከማውቃቸው ሁሉ ስሙ ይለያል ሲጠሩት እንደ ማር ይጣፍጣል እንደስሙ ወድያው የሚወዱት ከሌሎች ስም በላይ የሚመርጡት 2X ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ 2X ስሙ ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ 2X የማዕዘኑ ራስ የስም መጨረሻ ማነው ኢየሱስ ነው ማነው የፍጥረት ጀማሪ የታሪክ መነሻ ማነው ኢየሱስ ነው ማነው ቢጠራ የሚመልስ ከቶ የማያፍሩበት ማነው ኢየሱስ ነው ማነው ስሙ የማይጠፋ እንከን ተገኝቶበት ማነው ኢየሱስ ነው ማነው ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ 2X ስሙ ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ 2X ኢየሱስ ነው 8X የስንቱ ሲያረጅ ጉልበት አጥቶ ስሙን ሲቀይሩት ወዙ ወጥቶ ከስም ሁሉ በላይ የተሰጠ የኢየሱሴ ስም ግን ሁሌ አዲስ ነው 2X ስሙ ኢየሱስ ነው ውስጡ ጉልበት አለው ስሙ መሲሑ ነው ለእኔስ መዳኛ ነው ስሙ ኢየሱስ ነው ውስጡ ጉልበት አለው ስሙ አንበሳ ነው የሚያስፋራ ስም ነው ስሙ ኢየሱስ ነው ውስጡ ጉልበት አለው ስሙ መሲሑ ነው ለእኔስ መዳኛ ነው ስሙ ኢየሱስ ነው ውስጡ ጉልበት አለው ስሙ አንበሳ ነው የሚያስፋራ ስም ነው