Loading
Singer
አንተ ፡ ስትመጣ ፡ አንተ ፡ ስትመጣ እኔ ፡ ነኝ ፡ ያለው ፡ ጠላት ፡ ተመታ አንተ ፡ ስትገባ ፡ አንተ ፡ ስትገባ በድል ፡ ተወጥቶ ፡ በድል ፡ ተገባ ልወራረድ ፡ ልሂድ ፡ ደግሞ የለም ፡ ያሉኝ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ ናቸው ማን ፡ እንደሆንክ ፡ የት ፡ እንደሆንክ ?? ፡ ስምህን ፡ ልንገራቸው ተጀምሮ ፡ ውርርዱ አለ ፡ ላሉት ፡ ከየት ፡ ከየት ፡ ይምጣ አለ ፡ በሉ ፡ እንጂ ፡ ቅዱሳኖች የጠራሁት ፡ ጌታ ፡ ይኸው ፡ መጣ ኧረ ፡ አለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ(፪) ኧረ ፡ አለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ(፪) ግኡዝ ፡ እንኳን ፡ ስምህን ፡ እያወዳደሱ በዜማ ፡ በቅኔ ፡ ክብርህን ፡ ያውሱ ምሥጋናን ፡ የሚወድ ፡ ቅኔ ፡ ቅኔ ፡ ያለው በገናውን ፡ ይዞ ፡ አንተን ፡ ያክብረው ምሥጋናዬ ፡ ይኸው ፡ ለጌታዬ አምልኮዬ ፡ ለእርሱ ፡ ለአለኝታዬ(፪) አንተ ፡ ስትመጣ ፡ አንተ ፡ ስትመጣ እኔ ፡ ነኝ ፡ ያለው ፡ ጠላት ፡ ተመታ አንተ ፡ ስትገባ ፡ አንተ ፡ ስትገባ በድል ፡ ተወጥቶ ፡ በድል ፡ ተገባ ልወራረድ ፡ ልሂድ ፡ ደግሞ የለም ፡ ያሉኝ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ ናቸው ማን ፡ እንደሆንክ ፡ የት ፡ እንደሆንክ ?? ፡ ስምህን ፡ ልንገራቸው ተጀምሮ ፡ ውርርዱ አለ ፡ ላሉት ፡ ከየት ፡ ከየት ፡ ይምጣ አለ ፡ በሉ ፡ እንጂ ፡ ቅዱሳኖች የጠራሁት ፡ ጌታ ፡ ይኸው ፡ መጣ ኧረ ፡ አለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ(፪) ኧረ ፡ አለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ(፪) ስለስምህ ፡ ሲነሳ ፡ እኔ ፡ የሚገርመኝ ና ፡ ባልኩበት ፡ ቦታ ፡ ላይ ፡ ቀድመህ ፡ ስትገኝ ይህን ፡ ያዩ ፡ ዓይኖቼ ፡ ክብርን ፡ ይሰጡሃል ጠላት ፡ ዓይኑ ፡ እያየ ፡ ስምህ ፡ ይከብራል ምሥጋናዬ ፡ ይኸው ፡ ለጌታዬ አምልኮዬ ፡ ለእርሱ ፡ ለአለኝታዬ(፪) አንተ ፡ ስትመጣ ፡ አንተ ፡ ስትመጣ እኔ ፡ ነኝ ፡ ያለው ፡ ጠላት ፡ ተመታ አንተ ፡ ስትገባ ፡ አንተ ፡ ስትገባ በድል ፡ ተወጥቶ ፡ በድል ፡ ተገባ ልወራረድ ፡ ልሂድ ፡ ደግሞ የለም ፡ ያሉኝ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ ናቸው ማን ፡ እንደሆንክ ፡ የት ፡ እንደሆንክ ?? ፡ ስምህን ፡ ልንገራቸው ተጀምሮ ፡ ውርርዱ አለ ፡ ላሉት ፡ ከየት ፡ ከየት ፡ ይምጣ አለ ፡ በሉ ፡ እንጂ ፡ ቅዱሳኖች የጠራሁት ፡ ጌታ ፡ ይኸው ፡ መጣ ኧረ ፡ አለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ(፪) ኧረ ፡ አለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ(፪)