Loading
Singer
ኢየሱስ ከኔ ጋር ነህና አልናወጥም /*3 ኢየሱስ ከኔ ጋር ነህና አልሸበርም/*3 ነገር ግን ልቤን ደስ ይለዋል ምላሴም ሀሴት ታደርጋለች ስጋዬም በተስፋ ታድራለች የታመንኩት ጌታ አቅሜ ነዉ ትላለች መታመኑን ባንተ ያረገ ሰው ምስጉን ነው* 4 በችሎታህ የተደገፈ ሰው ምስጉን ነው/*4 በሁሉ ላይ ጌታ ነህ በሁሉ ላይ ንጉስ በሁሉ ላይ የበላይ የናዝሬቱ እየሱስ በፀናው ግንብ በስምህ አመልጣለሁ በስምህ አመልጣለሁ በስምህ እሸሸጋለሁ ከስሞችስ እንደ ስምህ ማነው በስምህ አመልጣለሁ በስምህ ከፍ እላለሁ በሁሉ ላይ ጌታ ነህ በሁሉ ላይ ንጉስ በሁሉ ላይ የበላይ የናዝሬቱ እየሱስ ጌታ በቀኜ ነህና አልታወክም/*3 ኧረ እኔ አንተ አለኸኝና አልሸበርም/*3 ስለዚህ ልቤን ደስ ይለዋል ምላሴም ሀሴት ታደርጋለች ስጋዬም በተስፋህ ታድራለች የታመንኩት ጌታ አቅሜ ነዉ ትላለች