Loading
ከሚያስፈራው ፡ ከድቅድቁ ፡ ጨለማ ወደሚደነቅ ፡ የብርሃን ፡ ከተማ ሄደናል ፡ ተዘዋውረናል ፡ በዚያ ፡ የለንም ዳግም ፡ ከዚያ ፡ ከሞት ፡ ሰፈር ፡ አንገኝም ከምስራቅ ፡ ከምዕራብ ፡ ከደቡብ ፡ ከሰሜን በብርሃኑ ፡ ብርሃን ፡ እያየን ከነገድ ፡ ከዘር ፡ ቋንቋ ፡ ተዋጅተን በአንድነት ፡ ለኢየሱስ ፡ እንዘምራልን አባባት ፡ እያልን ፡ የምንኖርበት የልጅነትን ፡ ስልጣን ፡ ሰጥቶናል የብርሃን ፡ ዘር ፡ ምርጥ ፡ ዜጋ በኢየሱስ ፡ በኢየሱስ ፡ አግኝተናል አዝ፦ ኢየሩሳሌም (፪x) ፡ እንገባለን ዘላልም ፡ በዚያ ፡ ዘለዓለም ፡ እንዘምራለን ሃሌሉያ ፡ ሃሌ ፡ ሃሌ (፫x) ፡ ኢየሱስ ሃሌሉያ ፡ ኢየሱስ ሃሌሉያ ፡ ሃሌ ፡ ሃሌ (፫x) ፡ ኢየሱስ ሃሌሉያ ፡ ኢየሱስ ማራናታ "አስተርጉሙልን ፡ ወይም ፡ ቋንቋውን ፡ በራሱ ፡ ፊደል ፡ ይጻፉት Translate language or write language in its language"
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.