Loading
Singer
አዝ፦ የታመንኩትን ፡ አዉቀዋለሁ ክንዱ ፡ ሲረዳኝ ፡ አይቻለሁ ሰምቶ ፡ በእሳት ፡ የሚመልስ ምዘምርለት ፡ ጌታ ፡ እየሱስ እያየዉ ፡ በመቀሉ ፡ ስራ እያየዉ ፡ ሁሉን ፡ እየጠራ እያየዉ ፡ በጨለማ ፡ ላሉ እያየዉ ፡ ብርሃን ፡ ሲበራ ልቤ ፡ ተነሳ ፡ ለመዘመር ፡ ለእግዚሐብሄር ልቤ ፡ ተነሳ ፡ ለመዘመር ፡ ለእግዚሐብሄር አዝ፦ የታመንኩትን ፡ አዉቀዋለሁ ክንዱ ፡ ሲረዳኝ ፡ አይቻለሁ ሰምቶ ፡ በእሳት ፡ የሚመልስ ምዘምርለት ፡ ጌታ ፡ እየሱስ እያየዉ ፡ ባሕሩን ፡ ሲከፍል እያየዉ ፡ ሕዝቡን ፡ ሲያሻግር እያየዉ ፡ በምድረበዳ ፡ ላይ እያየዉ ፡ ከለላ ፡ ሲሆን ልቤ ፡ ተነሳ ፡ ለመዘመር ፡ ለእግዚሐብሄር ልቤ ፡ ተነሳ ፡ ለመዘመር ፡ ለእግዚሐብሄር አዝ፦ የታመንኩትን ፡ አዉቀዋለሁ ክንዱ ፡ ሲረዳኝ ፡ አይቻለሁ ሰምቶ ፡ በእሳት ፡ የሚመልስ ምዘምርለት ፡ ጌታ ፡ እየሱስ እያየዉ ፡ ደዌዉን ፡ ሲፈዉስ እያየዉ ፡ እንባቸዉን ፡ ሲያብስ እያየዉ ፡ እስራት ፡ ሲፈታ እያየዉ ፡ ሲያመልኩ ፡ በደስታ ልቤ ፡ ተነሳ ፡ ለመዘመር ፡ ለእግዚሐብሄር ልቤ ፡ ተነሳ ፡ ለመዘመር ፡ ለእግዚሐብሄር ብዙ ፡ ምስጋና ፡ ለጌታ ብዙ ፡ ክብር ፡ ለጌታ ብዙ ፡ እልልታ ፡ ለጌታ ፡ ለጌቶች ፡ ጌታ ለጌታ ለጌታ….ለጌታ…..ለጌታ