Loading
Singer
አዝ፦ እውነት ፡ ሕይወት ፡ መንገድ (፪x) ኢየሱስ ፡ ነው (፫x) እውነት ፡ ሕይወት ፡ መንገድ (፪x) ኢየሱስ ፡ ነው (፫x) ከእርሱ ፡ በቀር ፡ እውነት ፡ የለም ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ሕይወት ፡ የለም ከእርሱ ፡ በቀር ፡ መንገድ ፡ የለም ከእርሱ ፡ በቀር ፡ አዳኝ ፡ የለም ከእርሱ ፡ በቀር ፡ አምላክ ፡ የለም ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ጌታ ፡ የለም ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ንጉሥ ፡ የለም ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ገዢ ፡ የለም አዝ፦ እውነት ፡ ሕይወት ፡ መንገድ (፪x) ኢየሱስ ፡ ነው (፫x) እውነት ፡ ሕይወት ፡ መንገድ (፪x) ኢየሱስ ፡ ነው (፫x) አዝ፦ እውነት ፡ ሕይወት ፡ መንገድ (፪x) ኢየሱስ ፡ ነው (፫x) እውነት ፡ ሕይወት ፡ መንገድ (፪x) ኢየሱስ ፡ ነው (፫x) ከእርሱ ፡ በቀር ፡ አባት ፡ የለም ከእርሱ ፡ በቀር ፡ እናት ፡ የለም ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ረዳት ፡ የለም ከእርሱ ፡ በቀር ፡ አጋዥ ፡ የለም ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ፈዋሽ ፡ የለም ከእርሱ ፡ በቀር ፡ አጽናኝ ፡ የለም ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ወዳጅ ፡ የለም ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ለእኔ ፡ የለም አዝ፦ እውነት ፡ ሕይወት ፡ መንገድ (፪x) ኢየሱስ ፡ ነው (፫x) እውነት ፡ ሕይወት ፡ መንገድ (፪x) ኢየሱስ ፡ ነው (፫x)