Loading
Singer
አዝ፦ እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ሁለንተናዬ (፪x) (ኦሆ) አንተን ፡ አልኩኝ ፡ እኔስ ፡ (ኦሆ) በጠዋት ፡ በማታ (ኦሆ) እረፍት ፡ ያገኘሁት ፡ (ኦሆ) በአንተ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ጌታ (ኦሆ) አላማህ ፡ ገብቶኛል ፡ (ኦሆ) የሆንክልኝ ፡ ለእኔ (ኦሆ) ዘምሬ ፡ አልጨርሰው ፡ (ኦሆ) በሕይወት ፡ ዘመኔ አዝ፦ እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ሁለንተናዬ (፪x) (አንተ) የሕይወቴ ፡ እረኛ ፡ አሃሃ (አንተ) የነፍሴ ፡ ጠባቂ ፡ ኤሄ (አንተ) ለክፉ ፡ ቀን ፡ ደራሽ ፡ አሃሃ (አንተ) ምስኪኑን ፡ ታዳጊ ፡ ኤሄሄ (አንተ) የደሃ ፡ አደግ ፡ አባት ፡ አሃሃ (አንተ) ለተጠቃው ፡ ፈራጅ ፡ አሄሄ (አንተ) እንባ ፡ የምታብስ ፡ አሃሃ (አንተ) እውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ አሄሄ አዝ፦ እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ሁለንተናዬ (ኦሆ) እወድሃለሁኝ ፡ (ኦሆ) ብርጫዬ ፡ ነህ ፡ ለእኔ (ኦሆ) እንዳንተ ፡ አላየሁም ፡ (ኦሆ) ኢየሱስ ፡ መድህኔ (ኦሆ) ሞቴን ፡ ሞተህልኝ ፡ (ኦሆ) በሕይወት ፡ አኖርከኝ (ኦሆ) የምለው ፡ የለኝም ፡ (ኦሆ) እወድሃለሁኝ አዝ፦ እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ሁለንተናዬ